በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ ፋብርካ ግብኣቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ ፋብርካ ግብኣቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 08, 2026)

ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ ፋብርካ ግብኣቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም እነዚህን ግብአቶች መግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተወዳድራችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መመዘኛዎች፡

1.ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው እና የዓመቱን ግብር የከፈለ

2. ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በዩኒየኑ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000087184327 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000036818348 በመክፈል ሰነዱን ከዩኒየን መውሰድ አለባቸው።

3. ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ ያቀረቡትን ዋጋ 5% በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣ ቀን ጀምሮ እስከ 17/09/2018 ከጧቱ 400 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

5. የጨረታ መክፈቻ ቀን 17/09/2018 ሳጥኑ ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ተጫራቾች አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

7. ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ንብረት ሙሉ በሙሉ እስከ 10 ቀን ጊዜ ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል።

አድራሻ፡በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 8o . ቱሉ ቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡

በስልክ ቁጥር o911080003/0912122971 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በቾ ወሊሶ

የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን /የተ/የግ/


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *