Addis Zemen (May 12, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010/2018 ዓ.ም
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል።
- ሎት 1 ዲስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር
- ሎት 2 የብቃት ማዕቀፍ ጥገና (competency)
- ሎት 3 የሠራተኛ ክበብ ኪራይ
- ሎት 4 የራዲያተር ጥገና አገልግሎት
- ሎት 5 የጥበቃ አገልግሎት
- ሎት 6 ድሬዳዋ ማደያ ኪራይ
- ሎት 7 synthetic transmission oil for automatic transmission TE- M114 and 20
- ሎት 8 የአይ ቲ ኤስ ጥገና ሥራ
- ሎት 9 ዲጅታል መታወቂያ (E-cared)
- ሎት 10 ያገለገሉ ሰሌዳ ተቆራርጦ የሚሸጥ
- ሎት 11 የአገለገሉ የእንጨት ፖሌት መሸጥ ስለሚፈልግ
1. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር የሥራ ቀናት ከሎት 1 እስከ ሎት 1ጨረታ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010/2018 ዓ.ም
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል።
ሎት 1 ዲስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር
ሎት 2 የብቃት ማዕቀፍ ጥገና (competency)
ሎት 3 የሠራተኛ ክበብ ኪራይ
ሎት 4 የራዲያተር ጥገና አገልግሎት
ሎት 5 የጥበቃ አገልግሎት
ሎት 6 ድሬዳዋ ማደያ ኪራይ
ሎት 7 synthetic transmission oil for automatic transmission TE- M114 and 20
ሎት 8 የአይ ቲ ኤስ ጥገና ሥራ
ሎት 9 ዲጅታል መታወቂያ (E-cared)
ሎት 10 ያገለገሉ ሰሌዳ ተቆራርጦ የሚሸጥ
ሎት 11 የአገለገሉ የእንጨት ፖሌት መሸጥ ስለሚፈልግ
1. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር የሥራ ቀናት ከሎት 1 እስከ ሎት 11 ለእያንዳንዱ ሎት 500 በመክፈል ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 በአካል በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
2. ከሎት 1 እስከ ሎት 11 ተጫራቾች በዘርፉ ንግድ ምዝገባና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ከሎት 1 ፣ ሎት 2 ፣ ሎት 4፣ ሎት 5 ‘ ሎት 7፣ ሎት 8 እና 9 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የሚያቀርቡትን የጨረታ ሠነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ዋና እና ኮፒ በሁለት ፖስታ በማዘጋጀትና በኤንቨሎፕ በማሸግ የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ኃላፊነት በተሰጠው አካል ተፈርሞበት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
4. ለሎት 3፣ ሎት 6፣ ሎት 10 እና ሎት 11 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሠነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ፖስታ በማዘጋጀትና በኤንቨሎፕ በማሽግ የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ኃላፊነት በተሰጠው አካል ተፈርሞበት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ተጫራቾች ሎት 1፣ 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8 እና 9 የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ /Bid Bond/ ወይም በባንክ የተመሰከረለት በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች ሎት 3፣ ሎት 10 እና ሎት 1 ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከሰዓት በኃላ 8፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 ይከፈታል። የጨረታ መክፈቻው ቀን የዕረፍት ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በዓል ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ቦታ እና ሰዓት ይከፈታል።
8. አገልግሎታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሜክሲኮ ወደ ልደታ ቤተክርስቲያን
በሚወስደው መንገድ ላይ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ነው!!
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ፡- 011-550-4564
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት