የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 13, 2026)

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን

ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ኮርፖሬሽናችን ሳሪስ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ንቃይ ቆርቆሮች እና ቁርጥራጭ የተሸከርካሪና ሌሎች በመሆኑም በጨረታ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መመዘኛዎች ማሟላት አለባቸው።

1. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውንና የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1000 /ብር አንድ ሺህ/ በመክፈል ከግንቦት 7 ቀን 2018 .. እስከ ከግንቦት 14 ቀን 2018 .. ዘወትር ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ከዋናው /ቤት /አዲስ አበባ/ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 300-630 እንዲሁም ከሠዓት 730-1130 እና ቅዳሜ 300 እስከ 630 ሠዓት መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ጨረታው መዝጊያ ዕለት እስከ ከግንቦት 14 ቀን 2018 .. ከጧቱ 430 ሠዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ሲሞሉ በግልጽ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ /AT/ ማሳየት አለባቸው።

5. ጨረታው ግንቦት 14 ቀን 2018 .. ከጧቱ 430 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጧቱ 430 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው /ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

6. የጨረታው አሸናፊ ተጫራች በጨረታው ያሸነፉትን ንብረት ሙሉ ክፍያ 5 /አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በመክፈል ማንሳት ይኖርባቸዋል በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሳ 5ኛው ቀን በኋላ ላላነሳበት ቀን በየቀኑ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ቅጣት የሚከፍል ይሆናል።

7. አሸናፊው በራሱ ወጪ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ንቃይ ቆርቆሮች እና ቁርጥራጭ የተሸከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶች ማንሳት፣ ማስጫንና ማጓጓዝ ይኖርበታል።

8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ። ለማንኛውም ማብራሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-416-7347/ 011-466-9336 መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

አድራሻ፡በቅሎ ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር 011 467-1902/011 416-3483 አዲስ አበባኢትዮጵያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *