ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 014/2018

ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 11 (አስራ አንድ) የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪዎች እና 2 (ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው ዓይነት

የሠሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካሪው ሞዴል

የተሰራበት

ዘመን

የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

Hyundai Grand i 10

3-A11180

MALA741CBFM044109

 

G4LA-EM385950

I10

 

2014

2,300,000.00

2

Toyota Yaris

3-64931

JTDBW90340-1203599

2NZ-5789053

NCP92L-BEMRKV

2010

2,100,000.00

3

Automobile Nissan sunny

3-95238

JN1BEAN16Z0001319

 

QG13-392307

BDEALMFN16EHAD-B

 

2011

 

1,400,000.00

 

4

Automobile Nissan sunny

3-95239

JN1BEAN16Z0001314

 

QG13-392304

BDEALMFN16EHAD-B

2011

 

1,500,000.00

 

5

Automobile Nissan sunny

3-78284

 

JN1BEAN16Z0001190

 

QG13-392167

 

BDTALHFN16EHAD-B

 

2011

 

1,500,000.00

 

6

Automobile Nissan sunny

3-79720

 

JN1BEAN16Z0001320

 

QG13-392306

 

BDEALHFN16EHAD-B

 

2011

 

1,250,000.00

 

7

Automobile Nissan sunny

3-79989

 

JN1BEAN16Z0001169

 

QG13-392109

 

BDEALHFN16EHAD-B

 

2011

 

1,450,000.00

 

8

Automobile Nissan sunny

3-89252

 

JN1BEAN16Z0001182

 

QG13-392161

 

BDEALHAN16EHAD-B

 

2011

 

1,350,000.00

9

Automobile Nissan sunny

3-82446

JN1BEAN16Z0001181

 

QG13-392160

BDEALMFN16EHAD-B

2011

 

1,500,000.00

 

10

Automobile Nissan sunny

3-82445

 

JN1BEAN16Z0001183

 

QG13-392158

BDEALMFN16EHAD-B

2011

 

1,400,000.00

 

11

Automobile Nissan sunny

3-75915

 

JN1BEAN16Z0000488

 

QG13-391475

 

SUNNY SALOON

 

2010

 

1,200,000.00

 

12

Suzuki Motor

3-2366

 

DE01X-042131

 

3TS-123100

DT175

 

2014

 

110,000.00

 

13

Suzuki Motor

3-2378

 

DG01X-042688

 

3TS-123652

DT175

 

2014

 

110,000.00

 

በመሆኑም

  1.  ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ድረስ ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት (ህብር ታወር ሕንጻ) ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ አና አርብ ጥዋት 330 እስከ 530 እንዲሁም ከሰዓት 8፡00 እስከ 1000 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ተሽከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋ ወይም 25% በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (..) ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ..ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህን ሳይገልጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ 5% ..ታን በመጨመር የሚያወዳደር ይሆናል፡፡
  5.  ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል፡፡
  6. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ 10(አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካልፈፀመ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4 ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . . ከቀኑ 900 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ በሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
  10. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያች ማለትም ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው  አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
  11. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 0114 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሕብረት ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *