Reporter (Sep 02, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 041/2018
ወጋገን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
ዘመን |
የነዳጅ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር |
ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር |
ጎፋ |
አስፋልት ዲስትሪቢዩተር (ልዩ ተንቀሳቃሽ) |
ET-03-A13868 |
YV2VBL0C3JZ115884 |
D7E280EC112087527 |
2017 |
ናፍጣ |
7,000,000.00 |
መስከረም 07 ቀን 2019 |
ከጧቱ 3፡00 –6፡00 ሰዓት |
|
የጭነት ሲኖትራክ |
ET-03-A15922 |
LZZ5BLNF6MN896201 |
WD615.69*210707026177* |
2021 |
ናፍጣ |
2,500,000.00 |
||||||
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ፣ እንዲሁም ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች ባንኩ በውስጥ የብድር መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው። ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡።
- በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ጨረታው በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ህንጻ 9ኛ ፎቅ ላይ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ የሚካሄድ ይሆናል።
- ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።
- ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
- ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።
- ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-1837፣ መደወል ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ወጋገን ባንክ አ.ማ