ሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ001/2019

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች

.

የዕቃው ስም

ብዛት

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

.

የዕቃው ስም

ብዛት

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

ATM Machine

 4

 333,343.30

8

Passbook Printer

 17

 83,232.76

2

Cisco Router

 1

 9,908.78

9

Photo/Document Scanner

 45

 93,591.73

3

Cisco Switch 24 Port

 4

 54,822.76

10

POS Machine

 174

 783,984.50

4

Desktop Computer

 75

 127,825.94

11

Stabilizer For UPS

 1

 15,081.58

5

D-Link

 2

 32,505.31

12

Smart UPS 750

 1

 111.17

6

LaserJet Printer

 3

 27,600.62

13

Web Security Appliance

 1

 7,721.85

7

Laptop Computer

 3

 476.46

14

Webcam Camera

 2

 103.80

ሎት 1 አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ

1,570,310.55

ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች

.

የዕቃው ስም

ብዛት

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

.

የዕቃው ስም

ብዛት

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

Rack Mount – 27U

 1

 157.77

14

Heavy Duty  Photocopy Machine

 1

 2,735.36

2

Rack Mount – 9U

 5

 20,364.46

15

Heavy Duty Normal Note Counting Machine

 10

 195,857.33

3

Bundle Heavy Duty Note Counting Machine

 3

 113,450.42

16

Hot & Cold Water Dispenser

 20

 32,028.79

4

Cheque Scanner

 74

 56,978.94

17

Manual Type Writer

 12

 7,092.15

5

Counter Fit Detector

 3

 15.12

18

Metal Body Detector

 9

 4,808.48

6

Digital Scale 40KG

 1

 576.04

19

Mobile Apparatus (Butten)

 1

 80.00

7

Dollar Detecting Machine

 1

 361.64

20

Multi-Currency Detector

 5

 85,692.99

8

Electrical Calculator

 38

 4,195.29

21

Normal Note Counting Machine

 177

 415,171.09

9

Electrical Type writer

 28

 13,675.44

22

Normal Photocopy Machine

 14

 81,403.86

10

Euro Scanner

 54

 6,092.14

23

Table fan

 3

 25.45

11

Fax Machine

 18

 13,644.26

24

Vertical Water Tanker (Roto)

 1

 9,197.74

12

Generator 20 KVA and 33 KVA

 22

 1,635,864.79

25

Water Dispenser (Small)

 1

 56.64

13

Heater

 1

 27.99

ሎት 2 አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ

2,699,554.17

ሎት 3 የቢሮ ፈርኒቸሮች

.

የዕቃው ስም

ብዛት

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

.

የዕቃው ስም

ብዛት

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

Customer Writing Stand

 7

 104.64

19

L-Shape Table

 9

 37,381.72

2

Book Shelf

 2

 118.48

20

Managerial Guest Chair

 3

 18,430.40

3

Brochure Rack

 2

 11,057.15

21

Managerial Lather Guest Chair

 11

 36,318.16

4

Cash Iron Box

 3

 300.00

22

Managerial Leather  Swivel chair

 16

 73,669.84

5

Cash Sorting Table

 9

 41,286.58

23

Medium Back Swivel Chair

 93

 48,398.25

6

Chair For Officer

 7

 57,187.75

24

Metal Drawer

 4

 400.00

7

Chair For Sorting Table

 2

 9,539.82

25

Notice Board

 2

 7,688.46

8

Coat Hanger

 12

 2,253.25

26

Ordinary Guest Chair

 174

 39,293.23

9

Coffee Table

 9

 37,699.75

27

Secretarial  Swivel Chair

 20

 4,621.21

10

Computer Stand

 16

 7,105.49

28

Secretarial Table

 1

 9.87

11

Customer Property Box

 24

 14,777.82

29

Side Table With Slid Door

 6

 1,149.88

12

Double pedestal desk

 20

 66,429.30

30

Single Pedestal Desk

 62

 50,142.91

13

Fax Machine Stand

 3

 1,539.43

31

Specimen Signature Card Box

 4

 2,159.97

14

Filing Cabinet with Four Drawer

 25

 51,114.77

32

Table With Cabinet

 2

 34,301.74

15

Guest Chair for Counter

 2

 7,052.37

33

Teller Stool

 84

 93,325.80

16

High Back Swivel Chair

 20

 11,180.53

34

Three Seater Guest Chair

 35

 45,055.79

17

Lost & Found Box

 3

 714.65

35

Type Writer Stand

 6

 688.42

18

Low Back Swivel Chair

 66

 39,571.67

ሎት 3 አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ

852,069.10

በመሆኑም

1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ዉሃ ልማት ፊትለፊት ማሜ ስቲል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ዘወትር ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኃላ ከ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡

2. በሎት 1 ላይ ተ.ቁ 4፣ 7፣ እና 13 ላይ ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች (Desktop Computer፣ Laptop Computer እና Web Security Appliance) የባንኩን መረጃ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ሀርድ ድራይቭ እና ራም (Hard Drive & RAM) ከዕቃዎቹ ላይ በማውጣት ለጨረታ የቀረቡ ናቸው፡፡

3.ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋ/ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም ብቸ የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደመር የሚያወዳድር ይሆናል፡፡

6. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8.  ጨረታው መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ የሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡

10. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሕብረት ባንክ አ.ማ.