Reporter (Sep 16, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ |
የማሺነሪው አገልግሎት እና መገኛ አድራሻ |
ማሽነሪው ኣይነት
|
ኢንቮይስ ቍጥር
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጃ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ሀብታሙ ሲላ |
በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ የሚገኝ የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ማሽኖች |
|
|
43,333,027.52
|
22/01/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት
|
|
2 |
ኤፍራታ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው
|
በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ ሞተር ሳይክል መገጣጠሚያ |
Motor cycle assembly line |
SQ20150822
|
27,793,788.064
|
22/01/2019 ዓ.ም 4፡00-500 ጠዋት
|
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር
|
ሞተር ቁጥር
|
የሻንሲ ቁጥር
|
የንብረቱ አይነት
|
የሥሪት ዘመን
|
|||||
|
1 |
ሽሙ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
አአ-03-A34140 |
DA465Q-1001452-3HD9 |
LKHNF1 BG0CAF01721
|
የጭነት |
2011 |
488,320.00 |
22/01/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
2 |
ሽሙ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
አአ-03-A34329 |
DA465Q-1001240-3HD9 |
LKHNF1BG XCAF01676 |
የጭነት |
2011 |
488,320.00 |
22/01/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
በመሆኑም፡–
1.ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ጨረታዉ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነዉ።
3.የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4.ለጨረታ የቀረበውን ንብረት በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6.ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7.በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቱን ካልተረከበ ከንብረቱ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
እርማት፡–
ጳጉሜን 04 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቁ. 1 ላይ የተገለጸው አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የአቶ ሀብታሙ ሲላ እና ዳግማዊት ዳንኤል የሆነ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና የፕላስቲክ ውቴቶች ማምረቻ ማሽኖች ጨረታ ተሰርዞ በዛሬው እለት በተ.ቁ. 1 ላይ በተገለጸው መሰረት ተስተካክሎ ወጥቷል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6aa27c160a538aeaa5000001