Reporter (Nov 01, 2026)
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረ
የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/28/2019
ንብ ኢንርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጥቅም ላይ የዋሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ምድብ (ሎት)1
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
ብዛት |
መግለጫ ማብራሪያ |
|
1.1 |
የቤት መኪና አሮጌ ጎማዎች |
172 |
የተለያየ የጎማ መለያ ቁጥር |
|
1.2 |
የፒክ አፕ መኪና አሮጌ ጎማዎች |
185 |
የተለያየ የጎማ መለያ ቁጥር ያላቸው |
|
1.3 |
የሞተር ሳይክል አሮጌ ጎማዎች |
16 |
|
|
|
ጠቅላላ ጎማዎች |
373 |
|
2 ምድብ (ሎት) 2
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
ብዛት |
መግለጫ ማብራሪያ |
|
2.1 |
የተለያዩ የመኪናና ጀነሬተር አሮጌ ባትሪዎች |
54 |
12V/70AM |
|
2.2 |
የተለያዩ የመኪናና ጀነሬተር አሮጌ ባትሪዎች |
40 |
12V/45AM |
|
2.3 |
የመኪና አሮጌ ባትሪዎች |
4 |
12V/200AM |
|
2.4 |
የመኪና አሮጌ ባትሪዎች |
2 |
12V/120AM |
|
2.5 |
ጠቅላላ የባትሪዎች ብዛት |
100 |
|
3. ምድብ (ሎት) 3
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
ብዛት |
መግለጫ ማብራሪያ |
|
3.1 |
ጊዜ ያለፈባቸዉ የህትመት ዉጤቶች |
በኪሎ |
መጠኑ ተመዝኖ የሚሸጥ |
|
3.2 |
ጊዜ ያለፈባቸዉ የተለያዩ ጋዜጦች |
በኪሎ |
መጠኑ ተመዝኖ የሚሸጥ |
|
3.3 |
ባዶ ባለ 5 ሊትር የላርጎ ጀሪካኖች |
በቁጥር |
መጠኑ ተመዝኖ የሚሸጥ |
- ጨረታው በባንኩ የግዢ መምሪያ ላይ በተጠቀሰው የግልጽ ጨረታ ሂደት መሰረት ይከናወናል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ብር ሁለት መቶ/ በንብ ባንክ አካውንት ቁጥር ETB1764600010001 በቅድሚያ በማንኛውም በባንኩ ቅርንጫፎች ላይ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ ከጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም በሥራ ሰዓት ሰነዱን ገርጂ ኢምፔሪያል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ለመመልከት የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ከጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት እና ከ7፡00-11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ ዕቃዎቹን ገርጂ ኢምፔሪያል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት እና ሰንጋ ተራ በሚገኘው ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 26ኛ ወለል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
4. ተጫራቶች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከታች በተራ ቁጥር 7 ስር በተጠቀሰው አድራሻ እስከ ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው:: ዘግይቶ የደረሰ የመወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
5. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ለምድብ (ሎት) አንድ(1) ብር 30,000.00 (ብር ሰላሳ ሺህ) ፤ ለምድብ (ሎት) ሁለት (2) ብር 20,000.00 (ብር ሃያ ሺህ) እና ለምድብ (ሎት) ሶስት (3) ብር 10,000.00 (ብር አስር ሺህ) በሲፒኦ ከዋናው የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ አለባቸው።
6. ከላይ የተዘረዘሩት የሚሸጡ ዕቃዎች ላይ የተ.እ.ታ. ይታሰባል።
7. ጨረታው ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 9፡15 ሰዓት ሰንጋ ተራ በሚገኘው ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 26ኛ ፎቅ ግዢ ዋና ክፍል ውስጥ ይከፈታል።
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
ስልክ ቁጥር 011 629 6246 / 011 551 2650
ፋክስ 011 562 2448