Addis Zemen (Nov 19, 2026)
የቁም ደን እና ጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በደ/ማርቆስ ቅ/ጽ/ቤት ምስ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ቀበሌ 01 ምጣድ ዱር መንግስት ደን ውስጥ 6545.6063 ሜ/ኩብ የፈረንጅ ፅድ፣ 843.8907 ሜ/ኩብ ነጭ ባህርዛፍ፣ 20.782 ሜ/ኩብ ተይ ባህርዛፍ፣ 9.948 ሜ/ኩብ የፈ/ግራር በድምሩ 7,419.9159 ሜ/ኩብ ቁም ደን እና የራባ የመንግስት ደን ውስጥ 416.8642 ሜ/ኩብ የፈረንጅ ፅድ ጣውላ በደ/ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ሰ/ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ ደብረ ማዓዛ ቀበሌ ደብረ ማዓዛ የመንግስት ደን ውስጥ 6020.72 ሜ/ኩብ ነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን እና ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ደ/ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ቀበሌ 07፣01 እና 04 ጠንገጎና ቆሰሮ የመንግስት ደን ውስጥ 1508.49 ሜ/ኩብ ነጭ ባህርዛፍና 1022.79 ሜ/ኩብ የፈረንጅ ዕድ በድምሩ 2531.28 ሜ/ኩብ ቁም ደን፤ ደ/ታቦር እንጨት መሰንጠቂያ ላይ የሚገኝ 87.14 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ጣውላ እና አንጅባራ ከተማ እንጨት መሰንጠቂያ የተመረት 119.01 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ጣውላ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች:-
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. የሽያጩ መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተእታ VAT ምዝገባ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ለጨረታ የቀረበውን ቁም ደንና የጣውላ ምርት ምርቶች, ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ስዓት በቦታው ተገኝተው ማየት ይችላሉ።
4. የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ባሕርዳር ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንሰሳት ማዳቀያ ግቢ ዉስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ ቁጥር 06 እና በሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልጉትን ምርት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ቁም ደን ጣውላ/ በኦሪጅናል ዋጋ መሙያ ቅጽ የሚገዙበትን ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ፣ ስምና አድራሻቸውን በመፃፍ ፈርመው በመሙያው ሰነዱ ላይ ማህተም በማስቀመጥ የታሸገውን የጨረታ ፖስታ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06፣ደ/ብርሃንና ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች << የቁም ደን እና የጣውላ ምርት ሽያጭ ማስታወቂያ›› ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት (ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ) እስከ መጨረሻው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይሁን እንጅ ተጫራቾች ባይገኙም ይከፈታል።
7. ተጫራቾች የሚሞሉት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ 15% ተእታን አይጨምርም። ሆኖም አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% ተእታን ጨምሮ ይከፍላል።
8.ተጫራቾች ቁምደኑን በተመለከተ ቅልቅል ደን ተብሎ የቀረበውንሁሉንምክፍልፋይ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
9. ተጫራቾች የጣውላ ምርቱን የሚፈልጉትን ሎት ብቻ መጫረት የሚችሉ መሆኑንና የተወዳደሩበትን ሎት የጣውላ ምርት ሁሉንም ምርት ክፍያ ፈፅመው ማንሳት አለባቸው።
10. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
ሀ. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር ባ/ዳር 0582263095፣ ደ/ታቦር 0584410306፣ ደ/ብርሃን 0116375017፣ እንጅባራ 0582270485፣ ደ/ማርቆስ 0588719004፣ ኮምቦልቻ 0914716636 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት /ባሕር ዳር/