Your cart is currently empty!
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 07, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
አቢሲንያ ባንክ (አ.ማ)
አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አባ/ዌሐ/14/2017
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን አገልግሎት ስጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዓይነት ከዚህ በታች ቀርበዋል፡
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት (አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ ዕቃዎች) |
መለኪያ
|
ብዛት |
የአንዱ ዕቃ የጨረታ መነሻ ዋጋ (ከተ.ጨ.እ.ታክስ በፊት) |
1 |
ትልቁ ዩፒኤስ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
2 |
ትንሹ ዩፒኤስ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
3 |
ዶላር መፈተሻ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
4 |
የብር መቁጠርያ ማሽን ትልቁ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
5 |
የብር መቁጠሪያ ማሽን ትንሹ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
6 |
ፕሪንተር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
7 |
ፎቶ ኮፒ ማሽን |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
8 |
ፋክስ ማሽን |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
9 |
እስካነር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
10 |
ሲስተም ዩኒት |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
11 |
ሞኒተር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
12 |
የኮምፒዩተር ኪቦርድ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
13 |
የተሰባበሩ ወንበሮች |
በጥቅል |
በጥቅል |
በጨረታ |
14 |
የእንጨት ፋይሊንግ ካቢኔት |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
15 |
የእንጨት ጠረጴዛ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
16 |
የጠረጴዛ ድሮወር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
17 |
የኮምፒውተር ማስቀመጫ ጠረጴዛ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
18 |
የአልሙኒየም በር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
19 |
ሎቢ ጠረጴዛ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
20 |
የኮት መስቀያ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
21 |
የብረት በር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
22 |
ብረታ ብረቶች |
በጥቅል |
በጥቅል |
በጨረታ |
23 |
የብረት ፋይሊንግ ካቢኔት |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
24 |
የኤቲኤም ሼድ |
በጥቅል |
በጥቅል |
በጨረታ |
25 |
ቁርጥራጭ አልሙኒየሞች |
በጥቅል |
በጥቅል |
በጨረታ |
26 |
ላይት ቦክስ ትልቁ |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
27 |
ላይት ቦክስ ትንሹ |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
28 |
የመኪና ባትሪ |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
29 |
ያገለገሉ ጎማዎች |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
ስለሆነም ተራቾች ለመረት ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ሊገነዘቡ ይገባል፡–
1. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸውን ከማቅረባቸው በፊት ከላይ በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባንኩ በሚያዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም መሠረት ኮተቤ ፣ ለገጣፎ እና ቃሊቲ በሚገኙት የባንኩ መጋዛኞች በመገኘት ማየት ይችላሉ
2– ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ብር 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ በCPO ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በPL54039 የባንኩ ሂሳብ ቁጥር ከማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በማስገባት ደረሰኙን ለገጣፎ የባንኩ ዋና መጋን ይዞ በመትረበ የጨረታ ሰነዱን መውስድ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ ዕቃዎቹን ለመግባት የሚሰጡትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ ካስፈሩ ቢላ የጨረታ ማስከበርያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በትር በሥራ ሰዓት እስከ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመገበ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. አሸናፊው ተጫራች 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ ባተረቡት ዋጋ ላይ በተጨማሪነት ይከላል፡፡
5 ተጫራች ያሸነፈባቸውን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በሙሉ ወይም በጠቅላላ ባለበት ሁኔታ መረከብ አለበት፡ ይህም ማለት በጨረታው ያሸነፈበት የአንዱ አይነት ዕቃ ዋጋ በዕቃው ቁጥር ብዛት ተባዙ ቅላላ ዋጋውን በመካፈል ዕቃውን ማንሳት ግዴታ አለበት
6. ጨረታው መስከረም 12 ቀን 2017 ዓም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሜክሲኮ ከተግባረ ዕድ ፊት ለፊት ወይም ከዋናው የፌዴራል ፖሊስ ጽ/ቤት ጀርባ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቸው በተገኘበት ይከፈታል
7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበተ ነው።
8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 700 018 ወይም 011 421 569 ወይም 0913-134 561 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ