Your cart is currently empty!
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የትለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ ጨረታ ቁጥር WSSE/LP/11/2025
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ምድብ/Lot |
Description |
1 |
Sulphur, Polymer flocculent, Ammonium Bi Fluoride & Anti Spumin |
2 |
Anionic Resin, Cationic Resin, Sodium Hydro-oxide, Anionic Polymer, Trisodium Phosphate, Genesol 38 & 703, Sodium Tri Poly phosphate Sodium Meta Bisulphate (SMBS), RO-Membrane, Ultra Filter Membrane with coupling, Cartridge Filter, Hydrochloric Acid, Antiscalant Morpholine (PH-Booster) & Sodium Hypochlorite (NaOCI) |
3 |
Carbon dioxide, dry powder and foam for extinguisher, Re fill empty bottles with Dry powder, Co2, foam & nitrogen |
4 |
Fire Fighting Hose with Coupling, Aluminum nozzle & Flexible Hose, Scrapping Cutter & brush, 30mt, Canvus Hose, |
5 |
Laboratory Chemicals & equipment’s |
6 |
Compound animal feed mill plant, Multifunction pelleted animal feed plant |
7 |
Knapsack Sprayer, Fork Four Tooth and Flat File |
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400/ አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ ለተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ ለተጨማሪ መረጃ 011 558 5229/ 09 84 55 01 01/ 09 68 48 24 45
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስረከቢያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠኅድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸማ ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰአት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 210 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል ፡፡
5. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ