የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ ተረፈ ምርቶች፣ የተለያየ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት እና መለዋወጫ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 032/2018

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1. የተለያየ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ ተረፈ ምርቶች

2. የተለያየ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች

3. የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት እና መለዋወጫ ዕቃዎች

4. የተለያየ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት በርሜሎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታው ማንኛውም በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት መሣተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ //ቤት አዲስ አበባ ወይም ከዋናው /ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይችላሉ።

ዕቃዎቹን ዘወትር በስራ ሰአት (ከሰኞአርብ 200 1000 እና ቅዳሜ 200-600) ዋናው /ቤት ኮምቦልቻ በመመልከት የሚገዙበትበን ነጠላ ዋጋ /ማህበሩ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም (CPO) በማስያዝ ከላይ በተገለጹት ቦታዎች ላይ በመገኘት ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው /ቤት ከጠዋቱ 400 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።

/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር 033-551 0627 /551 0211(ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር 011-551 1805/553 0124 (አዲስ አበባ)

ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1 ፎቅ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር