የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሠራተኞች ማህብራዊ ጉዳይ ቢሮ ለግንባታ ሥራ የተገዙ የተለያዩ የግንባታ ግብአቶች መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 08, 2026)

የተለያዩ የግንባታ መሣሪያ ሽያጭ ጨረታ

በኦሮሚያ ሠራተኛና ማህበራዎ ጉዳይ ቢሮና በኢይድኮን የግንባታ ሥራ ተቋራጭ መካከል የግንባታ ሥራ ውል በማቋረጡ ምክንያት ቀደም ብለው በህንፃ ተቋራጭ ለግንባታ ሥራ የተገዙ የግንባታ ግብአቶች ግንባታው በሚገኝበት በቢሾፍቱ ከተማ የማህበራዎ ዕድገት ፖሊ ቴክኒኪ ኮሌጅ ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኙት የግንባታ መሣሪያዎች የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 414058 በቀን 22/05/2018 በዋለው ችሎት የመነሻው ጠቅላላ ግምት ብር 24,399,577.49 በጨረታ እንዲሸጥ ወስኖአል፤፤ በዚው መሰረት የግንባታ መሣሪያ ከዚ በታች ተዘርዝራል፡-

I. ፌሮ ብረት

ቁጥር

የፌሮ ብረት ባለ

በኪ..

ያንዱ ዋጋ (ብር)

1

024 .

16,658.2

114.8

2

020 .

70,789.07

113.9

3

016 .

52,927.303

114.76

4

014 .

9,552.834

114.01

5

08 .

14,081.56

113.01

II. Sanitary Fixtures

ቁጥር

የዕቃዉ አይነት

ብዛት

ያንዱ ዋጋ(ብር)

1

UPVC-110MM(6M)*17MI

102

950

2

UPVC 110mm (4m) *1 ml

4

950

3

UPVC-110mm (1.8m) *1 ml

1.8

950

4

UPVC-110mm (2.55m) *1 ml

2.55

950

5

UPVC-75mm (6m) *24 ml

144

450

6

UPVC-75MM (0.54m) *1 ml

0.54

450

7

PPR -40mm (4m) *15 ml

15

1,800

8

PPR-32mm (4m) * 15 ml

15

1,000

9

PPR-20mm (4m) * 1 ml

4

350

10

Plastic Barmel- 350L

2

1,750

11

Plastic Barmel -315L

1

1,500

12

Plastic Barmel – 100L

2

1,000

13

P-Trap – 110mm

9

1,200

14

Elbow-110mm – 90″

26

190

15

T-Union- 110mm

4

350

16

Elbow-75mm – 45″

3

150

17

Elbow-110mm – 45″

1

190

18

Elbow-75mm-Y

1

250

19

Elbow -75mm-90″

1

150

20

Reducer (110mm to 75mm)

1

160

21

Sharaa paampii bishaanii (80mmdia.) m

19

150

22

Water proof membrane m2

4.9

850

ቁጥር

የዕቃው አይነት

ብዛት

ያንዱ ዋጋ(ብር)

1

አካፋ (Shovel)

19

100

2

ዶማ

2

350

3

የአሸዋ እና የጠጠር መስፈሪያ  (Box)

6

1500

4

Plywood ( Formwork) m2

202.42

623.63

ቁጥር

የዕቃው አይነት

ብዛት በሜ.ኪብ

ያንዱ ዋጋ ብር)

1

አሸዋ /Sand

32

980

2

ጠጠር/ Aggregates

8

1000

3

Wood

3

15,000

ሲሚንቶ

ቁጥር

የዕቃው አይነት

ብዛት በኩንታል

ያንዱ ዋጋ(ብር)

1

ሀበሻ ሲሚንቶ

6.5

980

2

ዳንጎቴ ሲሚንቶ

1

1050

3

ሙገር ሲሚንቶ

18.5

990

ቁጥር

የዕቃው አይነት

ብዛት

ያንዱ ዋጋ(ብር)

1

Vibrator with Hose

1

42,600

2

Compactor

1

27,300

3

Generator

1

15,560

4

Excavator Bucket

1

1,200,000

5

Jack Hummer Pin

2

95,000

6

Jack hammer

1

2,990,000

7

Tire ( syno)

16

12000

8

Tire (Pickup)

3

4500

የተለያዩ ግንባታ መሳሪያዎች

ቁጥር

የዕቃው አይነት

ብዛት

ያንዱ ዋጋ(ብር)

1

Plywood ( Formwork) m2

415.47

623.63

2

ቆርቆሮ

458

500

3

ፓውዛ (IP66)

4

4326

በጨረታ ስለሚሸጡ እነዚህ የግንባታ ዕቃዎች ተጫታችሁ ለመግዛት የምትፈልጉ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣት የካቲት 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 16/2018 ዓ.ም አየር ላይ ከቆየ በኋላ በ17/6/2018 ከሰዓት በፊት 4፡00 — 6፡00 የግንባታ ዕቃዎች በሚገኝበት በመገኘት ጨረታው ሰለሚከፈት በተጠቀሰዉ ቀን እና ሰዓት እድትገኙ።

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ መጠየቅ ይቻላል።
ስልክ 09 13 13 13 20

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሠራተኞች ማህብራዊ ጉዳይ ቢሮ