በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶችን፣ ጎማዎች እና ፕላስቲኮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 11, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶችን፣ ጎማዎች እና ፕላስቲኮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ

  • የጨረታ ማስከበሪያ 7,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ካሽ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር / ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 430 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡

  • ንብረቱን ማየት የሚፈልግ ተጫራች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 7ኛው ቀን ውስጥ ድረስ በአካል ማየት ይችላል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 771 0211 ይደውሉ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *