የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three winding /col) ትራንስፎርመሮች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three winding /col) ትራንስፎርመሮች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 13, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር//-4499/18

የኢትዮጵያ ኤሴክትሪክ አገልገሱት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three winding /col) ትራንስፎርመሮች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሎት

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ

 

የጨረታ መክፈቻ

1

1

የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (three winding/ coil)

ሻሸመኔ ከተማ 04 ቀበሌ በሚገኘው በተቋሙ ግምጃ ቤት

በቁጥር

 

111

218,743.95

ግንቦት 21 ቀን 2018 . 800

ግንቦት 21 ቀን 2008 . 830

2

1

ቁርጥራጭ ብረቶች

.

7000

10,500.00

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (EEU Account No, 1000256449033) የማይመለስ ብር መውሰድ ይችላሉ 1000 /አንድ ሺህ ብር ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ።

2. ተጫራቾቾ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 700 ሰዓት እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን፣ እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በሪጅኑ ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን አለበት።

7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 046-211-1066 / 09 13 92 02 55 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *