Addis Zemen (Oct 27, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የአቅራቢዎች ምዝገባ (Request for Expression of Interest)
አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብኣት ወይም (Different Cutting tools)፣ የጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች እና አምራቾች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በአቅራቢነት ዝርዝሩ ውስጥ ለመመዝገብ ይፈልጋል። በዚህ ረገድ፣ ብቁ የሆኑ በሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ድርጅቶች የድርጅታቸውን መረጃ (Company Profile) በመላክ ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ እንጋብዛለን።
የመመዝገቢያ መስፈርቶች:-
የድርጅቱን ፋይናንሺያል፣ ቴክኒካል እና የምርት አቅም የሚገልጽ መረጃ።
ቢያንስ የሁለት አመት የአቅርቦት እና የማምረት ልምድ ያለው።
የመጨረሻ ቀን፡ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2009 ዓ.ም (November 7, 2026)
መላኪያ አድራሻ
Ethio Engineering Group, Addis Machine and Spare
Part Manufacturing Industry
Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +2519-04-66-62-22
Email: tsigeaberhe@gmail.com
ለበለጠ መረጃ በድርጅቱ በአካል በመገኘት ዝርዝሮችን ይመልከቱ።
የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ