በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 06, 2026)

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 

የግልጽ ጨረታ ቁጥር 0019 ፣ 0020-0021-0022/2019

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፦–

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0019/2019 በ04/03/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የእስፖርት – መስሪያዎች ስር ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መሳሪያ መስታወቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0020/2019 በ11/03/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲኮስ እና መዋቢያዎች የመሠረት ምንጣፎች፣ የሞባይል ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ ፣የቤት መስሪያ መስታወቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0021/2019 በ18/03/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትክስ እና መዋቢያዎች ፣የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አርተፍሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ ፣የቤት መስሪያ መስታዎቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0022/2019 በ25/03/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትከስ እና መዋቢያዎች ፣የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የአስፖርት መስፊያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ ሰርተፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስታዎቶች የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆኑን ይጠበቅበታል።

2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።

3. በግልጽ ጨረታው ላዶ በመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ሙድአነኖ ዕቃ አወጋገድ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሰነድ በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 1፡30 – 6፡00 ከሰዓት 8፡30 እስከ ቀኑ 12 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቁረብ ማየት ይቻላል። ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።

4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድአነኖ የሚገኘው ገቢ ነው።

5. ለግልጽ ጨረታ በሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።

6. ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች በመግዛት በሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና  ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማስራት ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት 3:45 ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

8. ጨረታው ከጠዋቱ 3፡50 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ በጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ መኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ቤት ይከፈታል።

10. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን በተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን ዕቃዎች ለሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቢ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።

12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ በጨረታ ይቀርባል።

13. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት።

14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፍዴል መፃፍ አለበት ስርዝ ድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።

15.የጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0915460970(0912885746) መደወል ይቻላል።

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬደዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት