Your cart is currently empty!
የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 24, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በከሳሽ የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት እና በተከሳሽ ሚንግ ሻንግ ሻን ኃ/የተ/የግ ማህበር ባለው የአፈጻጸም መዝገብ ቁጥር 02178 የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በዱከም ክፍለ ከተማ በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን ግቢ የሚገኙትን ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር ዕቃና ዋጋ መነሻ በማድረግ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ላይ በሚደረገው የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ላይ በመገኘት የዕቃዎቹን ጠቅላላ ብር 5,435,250.00 (አምስት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ 1/4ኛውን በቅ/ፅ/ቤቱ አድራሻ ስም CUSTOS COMMISSION ADDIS ABABA KALITY CUSTOMS BRANCH OFFICE በባንክ ሲፒዮ በማሰራት ጨረታው ከመጀመሩ አስቀድሞ እስከ 5 ሰዓት ባለው ጊዜ በማስመዝገብ በጨረታው መካፈል የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡ ዕቃዎቹን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን ከነሐሴ 26/2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም ድረስ በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
የዕቃዎቹ ዝርዝርና መነሻ ዋጋ ከዚህ በታች ተዘርዝሯል።
ተ.ቁ |
የዕቃዎች ዝርዝር |
ሞዴል |
ብዛት በቁጥር |
የአንዱ ዕቃ መነሻ ዋጋ |
1 |
OVER HEAD RAIL SHORT BLAST MACHINE |
XXD-10.AND 23XW |
1 |
650,000 |
2 |
FORK LIFT |
FAAE15314 |
1 |
1,200,000 |
3 |
STAINLESS STEEL PRESSURE BARREL (SPRAY GUN) |
WGF |
2 |
7,500 |
4 |
DIESEL SILENT GENERATOR |
KDE6500T3;5KW |
1 |
6500 |
5 |
ELECTRIC MELTING ALUMINUM FURNANCE |
1500,90KW,500KG |
3 |
180,000 |
6 |
MANUAL WOOD COPING LATHE MACHINE |
MC3026 |
1 |
104,000 |
7 |
BENCHTO TOP DRILL PRESS |
2516-1A |
3 |
18,500 |
8 |
HORIZONTAL COLD ROOM COMPRESSOR |
2C1180 |
1 |
2,500,000 |
9 |
DEEP FRIDGE |
80LTR |
1 |
9,000 |
10 |
WOOD STAND BOX WITH TWO SHELF |
H=230W-85CM |
2 |
8,000 |
11 |
ELECRODE |
|
100 KG |
9,000 (TOTAL KG) |
12 |
RELEASE AGENT (CONCENTRATED LIQUIDE) |
|
920KG |
220,000 (TOTAL KG) |
13 |
STEEL DOOR |
H=200M W-70CM |
1 |
5,500 |
14 |
WASHING MACHINE |
16KG |
1 |
9,000 |
15 |
POT WITHOUT HANDLE AND COVER |
DIPTH=35, W DTH=60 |
35 |
2,000 |
16 |
SOFA WITH TWO SEATER |
|
2 |
1,300 |
17 |
METAL KAZENA |
H-90, W=50CM |
1 |
1,500 |
8 |
FIRE EXTINGUISHER |
9KG |
3 |
4,000 |
19 |
FIRE EXTINGUISHER |
3KG |
3 |
1,700 |
20 |
SHOWER HEATER |
1 |
1 |
700 |
21 |
WOOD AND METAL BED |
L-200, W=150CM |
1 |
3,850 |
1. የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡– ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይጀመራል።
2. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢማድረግ ይኖርባቸዋል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ፡– 011 143 – 20 86 /011 470-8503
- አድራሻ፡ ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን ዱከም ክፍለ ከተማ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የጉሙሩክ ስነ ስርዓት የስራ ሂደት