ቡና ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ከተለያዩ ቅርንጫፎች እና የሥራ ክፍሎች የተሰበሰቡ ካዉንታሮች እና ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታጠቂያ ቁጥር BB/FMD/0016/2025

ቡና ባንክ . ሲጠቀምባቸው የነበሩ ከተለያዩ ቅርንጫፎች እና የሥራ ክፍሎች የተሰበሰቡ ካዉንታሮች እና ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

No.

Asset Name

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ከቫት በፊት

1

ካዉንተር ከሃያ አምስት ቅርንጫፍ  የተነሳ) (counter)

በጥቅል

25

106,000.00

2

የጥበቃ ቤት (Santory box)

በቁጥር

10

8,500.00

3

የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ላይት ቦክስ(Light Boxes)

በቁጥር

35

4,250.00

4

ኤቲኤም ሸልተር (Atm Shelter)

በቁጥር

18

4,800.00

5

ካዉንተር ግላስ ፍሬም (Counter Glass Frame)

በጥቅል

15,000.00

6

ስክራፕ አልሙኒየም (Aluminum Scrap)

በኪ.

255.00

7

ስክራፕ ብረት(Scrap Steel)

በኪ.

50.00

8

የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የካዉንተር ማርብሎች(Marbles)

በካሬ

850,00

2. የጨረታው መመሪያዎች

2.1 ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወሎ ሰፈር አደባባይ ጋራድ ህንፃ (B-Tower) 10 ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 6 ቀን 2018 . ዘወትር በስራ ሰዓት በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1019601000609 ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ገቢ በማድረግና ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ ::

2.2 ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ መስከረም 7 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ሰዓት ድረስ ብቻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው:: ጨረታው መስከረም 7 ቀን 2018 . ጠዋት 420 ሰዓት የጨረታ ሰነድ በገዙበት ቦታ ይከፈታል::

2.3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ) በቡና  ባንክ አማ ወይም “Bunna Bank SC ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

2.4 ንብረቶችን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መሠረት መመልከት ይችላል::

2.5 የጨረታው አሸናፊ/ዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ይከፍላሉ::

2.6 የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል:: ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::

2.7 ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙትን “CPO ውጤቱ ከተገለፀ 5 /አምስት/ ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ::

2.8 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ . 011-557-75-21/ 011261901

ቡና ባንክ

የባለራዕዮች ባንክ!