Your cart is currently empty!
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ የክራሸር ሮለሮች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ሽቦዎች፣ ስኮርች ኮምፓወንድ፣ የብረት ፍቅፋቂ፣ የብሮንዝ ፍቅፋቂ፣ ብላደሮች፣ ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር፣ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች እና የተቆረጡ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡-01/2018
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- የክራሸር ሮለሮች፣
- ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣
- ልዩ ልዩ ሽቦዎች፣
- ስኮርች ኮምፓወንድ፣
- የብረት ፍቅፋቂ፣ የብሮንዝ ፍቅፋቂ፣
- ብላደሮች፣
- ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር፤
- ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች፣
- የተቆረጡ ጎማዎች
በመሆኑም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በሙሉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከኩባንያው የምርት ሽያጭ ቢሮ መግዛት እና እቃዎቹን ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጓቸውን እቃዎች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የእያንዳንዱን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በግልፅ ሞልተው፤ ሙሉ ስማቸውንና አድራሻቸውን ጽፈው ከፈረሙበት በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ከሽያጭ ቢሮ ፊት ለፊት ባለው የጥበቃ በር ቁጥር 2 ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሣጥኑ በዚሁ እለት በ4፡05 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ጨረታው መስከረም 24 ቀን 2018 ዓም በ4፡20 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡– ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ስልክ ቁጥር፡-011-4-42-15-55/234 ወይም 09-43-88-03-72 መጠየቅ ይቻላል።
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ
cttx Disposal Sale cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Other Metals cttx, cttx Other Sales cttx, cttx Pumps, cttx Sales, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Steel, cttx Steel Raw Materials and Products cttx, cttx Tri Wheeler, cttx Vehicle and Machinery Foreclosure cttx, cttx Vehicle and Machinery Sale cttx, Disposals and Foreclosure cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Metals and Aluminium cttx, Motorcycles and Bicycles Purchase cttx, Motors and Compressors cttx