በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ  / በወረዳው የሚገኙትን የመንግስት /ቤቶች ያገለገሉ አሮጌ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔበጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማለትም፡-

  • ሎት 1 ያገለገሉ አሮጌ የተለያዩ ትናንሽ የውሃ ጀነሬተሮችን
  • ሎት 2 ያገለገሉ አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን
  • ሎት3 ያገለገሉ አሮጌ ትልቁ ኮንቴነር
  • ሎት 4 ያገለገሉ አሮጌ ትራክተር
  • ሎት 5 ያገለገሉ አሮጌ የቦቆሎ መፈልፈያ ማሽኖችን
  • ሎት 6 ያገለገሉ አሮጌ የመማሪያ መፅሃፍቶችን
  • ሎት 7 ያገለገሉ አሮጌ ጥቁሩ ፕላስቲክ ሸራ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት

  • ለሽያጭ የቀረቡ ዕቃዎችን ለመግዛት የሚችል ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል።
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ህጋዊ ዕውቅና ካለው የፋይናንስ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ አያይዘው ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከስልጤ ዞን ላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ 300 ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  • ተጫራቾችን የጨረታ ሰነዶቻችን ላይ የጨረታውን አይነትና ቁጥር ስማቸውን ፊርማቸውንና አድረሻችሁን በትክክል በማስፈር አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ዶክመንት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ሎቱን ፅፎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣ ለተከታታይ 15 ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ከቀኑ 830 ሰዓት ተዘግቶ 900 ሰዓት በጨረታው ማስታወቂያ በተመለከተው አድራሻ በስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፤
  • አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉን በደብዳቤ ከሳወቅነበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 05 የስራ ቀናት ውስጥ /ቤታችን ድረስ በመምጣት ንብረቶችን መረከብ ይኖርባቸዋል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ /ቁጥር 09 33 43 49 98/09 26 94 49 00/09 13 17 02 12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት