በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን (ሆሳዕና) የማያገለግሉ የሚወገዱ ንብረቶች በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 28, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን (ሆሳዕና) የማያገለግሉ የሚወገዱ ንብረቶች በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል።

ሎት.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

 

አስተያየት

 

ሎት 1

እስክራፕ ብረታ ብረቶች

በኪሎ ግራም

2500+

30,000.00

 

ጥቅምት 18 ቀን 2018

 

ህዳር 5 ቀን 2018

 

 

የተሽከርካሪ ጎማዎች ትልቁ

በቁጥር

30+-

የተሽከርካሪ ጎማዎች ትንሹ

በቁጥር

100+-

 

ባዶ በርሜሎች

በቁጥር

80+-

የመኪና ባትሪ አሮጌ 60/70A

በቁጥር

20+-

 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን