የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ሼልፎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ አሮጌ ብረታብረት፣ ያገለገሉ ፊሪጆች፣ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ሼልፎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ አሮጌ ብረታብረት፣ ያገለገሉ ፊሪጆች፣ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 21, 2026)

ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ አሶሳ/ስተአ/001/2018

1) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ //ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ሼልፎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ አሮጌ ብረታብረት፤ ያገለገሉ ፊሪጆች፤ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የተዘጋጀውን የሽያጭ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የአሶሳ //ቤት በሚገኘው የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት /ቤት ቅጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 7 በመገኘት እና ክፍያ በመፈጸም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ከሚያዝያ 13 እስከ ሚያዝያ 26 2018 . ከቀኑ 6:30 ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።

2) በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ለስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት/Refugees and Returnees Service /በሚል የተዘጋጀ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ የባንክ ዋስትና / Bank Gurantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3) ማንኛውም ተጫራች ከሚያዝያ 13 እስከ ሚያዝያ 26, 2018 . ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት አሶሳ በሚገኘው የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ዕቃዎቹን መመልከት ይችላል። ቅዳሜ እና እሑድ የመሥሪያ ቤቱ ሥራ ቀናት አይደሉም።

4) ጨረታው አሶሳ በሚገኘው የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚካሄድ ሲሆን የጨረታው ሳጥን ሚያዝያ 26 ከቀኑ 730 ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 800 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

5) የጨረታ አሸናፊ ተጫራቶች ለጨረታው ያሰያዙት .. ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ያሰያዙት የጨረታ ዋሰትና 3 ቀናት ውሰጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

6) ተጨራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ወይም በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን መረከብ አለባቸው።

7) በተራ ቁጥር 6 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረገ ተጨራች ለጨረታው ማስከበርያ ያስያዘው .. ለአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ገቢ በማድረግ የተሻለውን አማራጭ የመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8) አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9) ለሽያጭ በተዘጋጀው ጨረታ ሰንድ ላይ በተራ ቁጥር 110 የተጠቀሰዉ ኮንቴይነር ከአሶሳ ከተማ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ሽርቆሌ ስደተኞች ማሕከል ወይም ኩቡሪ ሃምሳ ይገኛል።

10) ለሽያጭ በተዘጋጀው ጨረታ ሰንድ ላይ በተራ ቁጥር 170 የሚገኙት 2 ባለ 50,000 ሊትር የነዳጅ ታንከር ከአሶሳ ከተማ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘዉ ሽርቆሌ ስደተኞች ማሕከል እና በባምባሲ ስደተኞች ማሕከል ወምባ ቀበሌ ይገኛሉ።

11) ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 95 282 3095 ወይም 057 775 2465 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *