2merkato.com (Apr 22, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
አስተያየት |
|
1 |
ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች |
ቁጥር |
95 |
|
|
2 |
የሎደር ጎማ |
ቁጥር |
6 |
|
|
3 |
ከመነዳሪ |
ቁጥር |
62 |
|
|
4 |
ፊላፕ |
ቁጥር |
34 |
|
|
5 |
ቸርኬ |
ቁጥር |
4 |
|
|
6 |
ፓይፕ |
ቁጥር |
26 |
|
|
7 |
ክላምፕ |
ቁጥር |
51 |
|
|
8 |
ኤልቦ |
ቁጥር |
4 |
|
|
9 |
ፈሌክሰብል ሆዝ |
ቁጥር |
1 |
|
|
10 |
በርሜል |
ቁጥር |
30 |
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
ተጫራቾች፡-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 ብር ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች የተዘረዘሩትን እቃዎች የአንዱን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የእቃዎቹን ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የእቃውን አይነት እና ይዞታ ቃሊቲ ውሃ ልማት በሚገኘው ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራሽ ኃ/የተ/የግል/ማ የአርማታ ማምረቻ ፋብሪካ /ባቺንግ ፕላንት ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይጠበቅበታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡
- መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
- አዲስ አበባ ጦር ሃይሎች አዋሽ ወይን ጠጅ ጊቢ ገባ ብሎ በሚገኘው ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/ማ በዋናው መስርያ ቤት፣ ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽ አ/ማ ብሎክ አንድ ሁለተኛ ወለል የድርጅታችን መስርያ ቤት በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት እንዲሁም በስልክ ቁጥር፡ 0903554411/0914939097 በመደውል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡