የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር በሚገኘዉ ፑኝዉዶ ስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፐ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች፣ ኮንቴነር እና ሌሎችም) ተዛማጅ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር በሚገኘዉ ፑኝዉዶ ስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፐ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች፣ ኮንቴነር እና ሌሎችም) ተዛማጅ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 22, 2026)

ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥርጋምቤላ/ፑኝዶ/ ስተ/003/2018

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ /ቤት ስር በሚገኘዉ ፑኝዉዶ ስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፐ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች፣ ኮንቴነር እና ሌሎችም) ተዛማጅ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ባወጣው የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡

1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የሽያጭ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጋምቤላ በሚገኘው የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ /ቤት ቅጥር ግቢ ፋይናንስ ቢሮ በመገኘት እና ክፍያ በመፈጸም ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ከሚያዝያ 14/2018 / ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 27/2018 . ከጠዋቱ 4:00 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።

2. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን አጠቃላይ 2% ለስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት /Refugee and Returnee Service/ በሚል የተዘጋጀ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ የባንክ ዋስትና /Bank Guarantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3. ማንኛዉም ተጫራች ከሚያዝያ 14 እስከ ሚያዝያ 27/2018 . ድረስ ባሉት ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ /ቤት ስር በሚገኘዉ ፑኝዉዶ ስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ በመገኘት ዕቃዎቹን መመልከት ይችላል፡፡ ቅዳሜና እሁድ የስራ ቀናት አይደሉም።

4, ጨረታዉ ጋምቤላ በሚገኘዉ የአግልግሎት መስሪያ ቤቱ ቅርንጫፍ /ቤት ቅጥር ግቢ የሚካሄድ ሲሆን የጨረታዉ ሳጥን ሚያዝያ 27/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

5. የጨረታ አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታዉ ያስያዙት ሲፒኦ ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸዉ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና 3 ቀናት ዉስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

6. ተጫራቾች ማሸነፋቸዉ በደብዳቤ ወይም በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 10 ቀናት ዉስጥ ያሸነፉትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን መረከብ አለባቸዉ።

7. በተራ ቁጥር 6 በተገለጹት ቀናት ዉስጥ ክፍያዉን ገቢ ያላደረገ ተጫራች ለጨረታዉ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ሲፒኦ ለአግልግሎት መስሪያ ቤቱ ገቢ በማድረግ የተሻለውን አማራጭ የመዉሰድ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

8. አገልግሎት መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።

9. ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥር +251 911 278 481 ወይም +251 910 464 495 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ /ቤት