Reporter (May 06, 2026)
ሕብረት ባንክ አ.ማ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 15 (አስራ አምስት) የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪዎችን እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን( Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የሠሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሽከርካሪው ሞዴል |
የተሰራበት ዘመን |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት ቦታ |
|
1 |
Toyota Hilux Pickup |
3-32768 |
AHTFK22G003003797 |
5L-5629732 |
LAN25L- PRHDEN |
2006 |
3,200,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
2 |
Nissan pick up |
3-94867 |
ADNCJUD22Z0028998 |
QD32.315764 |
CVRULCFD2 2NAN-G-BB |
2012 |
2,500,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
3 |
Hyundai Grand i 10 |
3-A11180 |
MALA741CBFM044109 |
G4LA-EM385950 |
I10 |
2014 |
2,300,000.00
|
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
4 |
Toyota Yaris |
3-64931 |
JTDBW90340-1203599 |
2NZ-5789053
|
NCP92L- BEMRKV |
2010 |
2,100,000.00
|
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
5 |
Automobile Nissan sunny |
3-95210 |
JN1BEAN16 Z0001322 |
QG13-392297 |
BDEALHAN 16EHAD-B |
2011 |
1,400,000.00
|
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
6 |
Automobile Nissan sunny |
3-95238 |
JN1BEAN16Z0001319 |
QG13-392307 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,400,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
7 |
Automobile Nissan sunny |
3-95239 |
JN1BEAN1 6Z0001314 |
QG13-392304 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,500,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
8 |
Automobile Nissan sunny |
3-95241 |
JN1BEN1 6Z0001326 |
QG13-392301 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,200,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
9 |
Automobile Nissan sunny |
3-78284 |
JN1BEAN16Z0001190 |
QG13-392167 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,500,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
10 |
Automobile Nissan sunny |
3-79720 |
JN1BEAN16Z0001320 |
QG13-392306 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,250,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
11 |
Automobile Nissan sunny |
3-79989 |
JN1BEAN16Z0001169 |
QG13-392109 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,450,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
12 |
Automobile Nissan sunny |
3-89252 |
JN1BEAN1670001182 |
QG13-392161 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,350,000.00 |
መቀሌ |
|
13 |
Automobile Nissan sunny |
3-82446 |
JN1BEAN16Z0001181 |
QG13-392160 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,500,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
14 |
Automobile Nissan sunny |
3-82445 |
JN1BEAN16Z0001183 |
QG13-392158 |
BDEALMFN 16EHAD-B |
2011 |
1,400,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
15 |
Automobile Nissan sunny |
3-75915 |
JNIBEAN16Z0000488 |
QG13-391475 |
SUNNY SALOON |
2010 |
1,200,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
16 |
Suzuki Motor |
3-2366 |
DE01X-042131 |
3TS-123100 |
DT175 |
2014 |
110,000.00 |
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
|
17 |
Suzuki Motor |
3-2378 |
DG01X-042688 |
3TS-123652
|
DT175
|
2014 |
110,000.00
|
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት |
በመሆኑም፡-
- ተሽከርካሪዎችን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር ሰኞ ረዕቡ እና ዓርብ በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ 3፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ሜክሲኮ/ሰንጋተራ በሚገኘው የባንኩ ሕብር ታወር ሕንፃ ግቢ ውስጥ ወይም ተሽከርካሪዎቹ በሚገኑበት ቦታ በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300 /ሁለት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በሕብረት ባንክ አ.ማ (birt Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ )ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል።
- ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።
- በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች ተሽከርካረዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ግብር፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብር ገዥው/የጨረታው አሸናፊው/ ይከፍላል።
- ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 1024 ወይም 011 416 9757 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ሕብረት ባንክ