Addis Zemen (May 28, 2026)
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፤ ለባንኩ በዋስትና የተያዘውንና ተበዳሪው ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ የተረከበውን የሚከተለውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው የመያዣ ሰጪው ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የሚሸጠው ንብረት አይነት |
የመያዣ ንብረት ዝርዝር መረጃ |
የቀሪ ሊዝ ዘመን |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
የሐራጁ ደረጃ
|
ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፣ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አቶ ኪሮስ ገብረጻድቅ ባራኪ
|
በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/ መንግስት፣ አቦል ወረዳ፣ ሶለን ቀበሌ
|
የእርሻ መሬት |
1400 ሄከታር ጠቅላላ መሬት (ከዚህ ውስጥ 411 ሄክታር የለማ)። መሬቱም የለማበት አጠቃላይ ግምት ብር 5,101,923.06 |
39 ዓመት
|
ብር 5,471,739.96 (አምስት ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ብር ከዘጠና ስድስት ሳንቲም)።
|
1ኛ
|
ጋምቤላ ዲስትሪከት ጽ/ቤት፣ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 እስከ 6፡00 ሠዓት
|
|
ሕንፃዎች |
የለም |
|||||||
|
የእርሻ መሳሪያዎች
|
ፋቲህ (FATIH) የትራክተር Scrap፤ 2 መከስከሻዎች እና Mounted Leveller አጠቃላይ ግምታቸው ብር 369,816.90 የሆነ፡፡ |
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.PO) በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ስም አዘጋጅተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. በድርጅት ስም የሚጫረቱ ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) ቁጥር እና በሕግ የተረጋገጠ የውክልና ሥልጣን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል።
4. በሐራጁ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች (ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው)፣ ተበዳሪው እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮች ብቻ ናቸው።
5. የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ 75% ክፍያ በ15 (አሥራ አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
6. በሐራጁ ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
7. አሸናፊው 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያና ሌሎች ሕጋዊ ወጪዎችን ይሸፍናል።
8. ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አሸናፊዎች በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
9. ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጋምቤላ ዲስትሪከት ጋር በመነጋገር መጎብኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 475 512 588 ወይም +251 471 518 284 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሐራጁን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው.
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት