Addis Zemen (Jul 22, 2026)
የኮንቴነር ሽያጭ ጨረታ ማስታሠቂያ
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ባለ 20 ጫማ ብዛታቸው 03 /ሶስት/ ኮንቴነሮችን ባሉበት ይዞታ ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች –
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቫት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ሠርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለሰ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ገዝተው ዝርዝሩን ከሰነዱ መመልከት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት CPO ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በመግዛት ንብረቶቹ በሚገኙበት በሃዋሳ ከተማ ክ/ከተማ ባህል አዳራሽ ምስራቅ ጮራ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል። ሆኖም የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ዝግ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቶ የተጠበቀ ነው።
የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አድራሻ አ/አ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ወደ ቀኝ በILRI እና FOA ድርጅቶች መካከል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ በሃዋሳ ከተማ ክ/ከተማ ባህል አዳራሽ ምስራቅ ጮራ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ – በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ 09 11 04 32 12 ወይም 09 11 86 61 67 ሃዋሳ 09 35 35 35 49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት