ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ እና የተለያዩ ለፈርኒቸር ግባአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ፓኔሎች፤ ብረቶች እና አክሰሰሪዎች አይነት በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ እና የተለያዩ ለፈርኒቸር ግባአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ፓኔሎች፤ ብረቶች እና አክሰሰሪዎች አይነት በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 27, 2026)

የጨረታ ቁጥር ////////21/2018

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ እና የተለያዩ ለፈርኒቸር ግባአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ፓኔሎች ብረቶች እና አክሰሰሪዎች አይነት በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ሎት አንድ ፖሎች ለሐዋሳ

ተ.ቁ

የምሰሶ ቁመት

የራስጌ (Top) ውፍረት(ዲያሜትር)

የግርጌ(Bottom) ውፍረት (ዲያሜትር)

ብዛት

1

ምሰሶ ባለ 8 ሜትር

13-15 /

>20 ሳ/ሜ

10,000

2

ምሰሶ ባለ 9 ሜትር

14-16  /

>23 ሳ/ሜ

10,000

3

ምሰሶ ባለ 10 ሜትር

15-17 /

>24 ሳ/ሜ

6,000

4

ምሰሶ ባለ 11 ሜትር

16-18  /

>25 ሳ/ሜ

5,000

5

ምሰሶ ባለ 12 ሜትር

18-20 /

>27 ሳ/ሜ

5,000

2. ሎት ሁለት የተለያዩ ፖሎች ለአዲስ አበባ

ተ.ቁ

የምሰሶ ቁመት

የራስጌ (Top) ውፍረት(ዲያሜትር)

የግርጌ(Bottom) ውፍረት (ዲያሜትር)

ብዛት

1

ምሰሶ ባለ 8 ሜትር

13-15 /

>20 ሳ/ሜ

5,000

2

ምሰሶ ባለ 9 ሜትር

14-16  /

>23 ሳ/ሜ

5,000

3

ምሰሶ ባለ 10 ሜትር

15-17 /

>24 ሳ/ሜ

6,000

4

ምሰሶ ባለ 11 ሜትር

16-18  /

>25 ሳ/ሜ

5,000

5

ምሰሶ ባለ 12 ሜትር

18-20 /

>27 ሳ/ሜ

5,000

 3. ሎት ሦስት የተለያዩ ፓኔሎች ለአዲስ አበባ

.

የዕቃው ዝርዝር መግ

መለኪያ

ብዛት

1

Oak MDF 244x122x10M

PCS

440

2

OAK MDF 244x122x6m

PCS

2090

3

Plain MDF 244x122x6m

PCS

1520

4

Plain MDF 244x122x3m

PCS

800

5

Plain MDF 244x122x10m

PCS

330

6

Lamnited MDF 244x122x6m White Color

PCS

190

7

Lamnited MDF 244x122x6m Wooden Color

PCS

190

8

Lamnited MDF 244x122x6m Walnet Color

PCS

190

9

Chip Wood 244x122x16m

PCS

345

10

Chip Wood 244x122x8m

PCS

414

11

Ply Wood (Seferian) 244x122x8m

PCS

782

12

PVC Edg banding 22x1m White Color

ROLL

150

13

PVC Edgbanding 28x1m Different Color

ROLL

150

14

PVC Edgbanding 40x1m White Color

ROLL

50

15

Laminated Mdf 244x122x18m White Color

PCS

1,000

16

Laminated Mdf 244x122x18m Wooden Color

PCS

400

17

Laminated Mdf 244x122x18m Walent Color

PCS

400

18

UV Mdf 244x122x18m White Color

PCS

184

19

Plain Mdf 244x122x18m

PCS

660

 4. አራት የተለያዩ አክሰሰሪዎች ለአዲስ አበባ

.

የዕቃው ዝርዝር መግ

መለኪያ

ብዛት

1

Soft Spring Hinge Full

PCS

920

2

Soft Spring Hinge Half

PCS

1,300

3

Normal Hinge Full Inlet

PCS

460

4

Normal Hinge half Inlet

PCS

920

5

Screw Ø3.5×1.5

PCS

30,000

6

Screw Ø3.5×20

PCS

30,000

7

Screw Ø3.5×30

PCS

30,000

8

Staples Wire N-19

Carton

83

9

Ajeca Poweder White

 KG

225

10

Screw Ø5×60

PCS

30,000

11

Washer 5/16

PCS

10,000

12

noble Handle

PCS

345

13

14

Mini fix Body & Shaft

Drawer & Cupboar Handle

PCS

PCS

50,000

5520

15

Staple 1010J

Pakt

250

16

Staple 1013J

Pakt

250

17

Silcon Glue Clear

PCS

50

18

Silcon Glue Black

PCS

50

19

Silcon Glue White

PCS

38

20

Fast Glue

PCS

184

21

Spary Glue For Sofa

KG

1,000

22

Hot melt Glue

KG

800

23

Adjustable Leg

PCS

4600

24

Ball bearing Slider Ø 30

Pair

46

25

Ball bearing Slider Ø 35

Pair

186

26

Ball bearing Slider Ø 40

Pair

138

27

Ball bearing Slider Ø45

Pair

460

28

Soft Cloth Slider Ø 30

Pair

69

29

Soft Cloth Slider Ø 35

Pair

230

30

Soft Cloth Slider Ø 40

Pair

92

31

Soft Cloth Slider Ø 45

Pair

230

32

Toilet Door Lock AS per Sample

PCS

100

33

Sofa Stain 715

PCS

100

34

Cuting Disk AS per Sample

PCS

500

35

Polsher Disk AS per Sample

PCS

200

36

Electrod 2.5

Pakt

500

37

38

Door Hing AS per Sample

Fast Glue (Mitre Apel)

PCS

PCS

300

500

39

Screw 10 (Golden)

PCS

10,000

40

Meter 3

PCS

100

41

Meter 5

PCS

100

42

Meter 10

PCS

50

43

Punta Metal 3

PCS

20

44

Punta Metal 4

PCS

20

45

Punta Metal 5

PCS

20

46

Punta Metal 10

PCS

20

47

Punta Metal 8

PCS

50

48

Punta Wood 5

PCS

50

49

Punta Wood 8

PCS

50

50

Grinder Disc 180

PCS

1000

51

Nut 8

PCS

5000

52

Abujedi

Meter

4000

53

Sofa belt

Roll

250

54

Stick Glue

Pkt

20

5. ሎት አምስት የተለያዩ ብረት ለአዲስ አበባ

.

የዕቃው ዝርዝር መግ

መለኪያ

ብዛት

1

SHS 25 x 25×1.5m

PCS

250

2

SHS 40x40x1.5m

PCS

200

3

SHS 30x30x1.5m

PCS

200

4

SHS 20x20x1.5m

PCS

200

5

RHS 40x20x1.5m

PCS

200

6

RHS 50x30x1.5m

PCS

200

7

Sheet metal 200x100x1m

PCS

20

8

Sheet Metal 200x100x2m

PCS

20

9

Sheet Metal 200x100x3m

PCS

20

6. ሎት ስድስት የእንጨት ማድረቂያ አገልግሎት ለአዲስ አበባ

.

የዕቃው ዝርዝር መግለጫ

መለኪያ

ብዛት

1

የእንጨት ማድረቂያ አገልግሎት

200

በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፤

ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no) እና ተጨማሪ እሴት ታክሰ(VAT) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦሪጂናል ሰነድ ጋር በባንክ በተረጋገጣ ቼክ (CPO) ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር ወይም Wanza Furnishing Industry Private limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሰሚት ፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው በድርጅቱ አንደኛ ፎቅ የግዥ መምሪያ ከፍል እና በሎት አንድ የተጠቀሰውን ሐዋሳ ሞቢል ሰፈር ህይወት ብርሃን ቸርች ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የባህር ዛፍ ምሰሶ እና የተለያዩ ለፈርኒቸር ግባትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ብረቶች፤ ቦርዶች እና አክሰሰሪዎች አይነት በግልፅ ለይተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 . ከታች በተገለፀው አድራሻ ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ጨረታው ነሐሴ 30 ቀን 2018 . ጠዋት 430 ከታች በተገለፀው አድራሻና ቦታ ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡ ዋናው /ቤት አዲስ አበባ ለሚ ኩራ / ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ ማህበር አንደኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ቢሮ እና ሐዋሳ ሞቢል ሰፈር ህይወት ብርሃን ቸርች ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ፋይናንስ ቢሮ ስልክ ቁጥር 911-926283 ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር  -0911-926283

ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር