ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Sep 02, 2026)

 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

HCSC/M/NCB/-0001/2018

ሐበሻ ሲሚንቶ አ. በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ

  • ያገለገሉ ተሽርካሪዎች እንዲሁም
  • ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ስለሆነም ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ የነዋሪነት መታወቂያ እንዲሁም ቋሚ አድራሻ ያላቸው ግለሰቦች እንዲሁም ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶቸ ሁሉ ለመሳተፍ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር(10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ ሰነ ወስጥ በተገለፀው አድራሻ በአካል በመገኘት የመኪኖቹን ይዞታ መመልከት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የሚገዙትን ተሽከርካሪ የመነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የማይመለስ ብር 500 (ብር አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃየተ/የግ/ማህበር 7 ፎቅ በሚገኘው የሐበሻ ሲሚንቶ .. ዋናው /ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
  4. ጨረታው መስከረም 08 ቀን 2019 .. ከቀኑ 900 ታሽጎ በቀጣዩ ቀን መስከረም 09 ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  5. ተጫራቾች ስለጨረታ ሰነዱ አሞላል እንዲሁም ሌሎች ከጨረታው ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በጨረታ ሰነዱ በተቀመጠውን ዝርዝር በመከተል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ከነሐሴ 27 ቀን 2018 . ጅምሮ እስከ መስከረም 08 ቀን 2019 .. ከቀኑ 900 ሰአት ድረስ ብቻ ከታች በተቀመጠው የፋብሪካው ዋና መስሪያ ቤት የመጫረቻ ነዶቻቸውን ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ከተጠቀሰው አት ዘግይቶ የሚመጣ ማንኛውም ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም።
  7. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

አራዳ /ከተማ ወረዳ 01 ሊሴ /ማርያም /ቤት ጀርባ

ጌትአስ ኢንተርናሽናል ህንፃ 7 ፎቅ

ኢሜል፡ melakug@habeshacement.com /  hanaa@habeshacement.com

አዲስ አበባ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *