ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል እንዲሁም የሲሚንቶ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል እንዲሁም የሲሚንቶ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Sep 16, 2026)

.ኤም. ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ጨረታ ማስታወቂያ

  1. .ኤም. ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እያስራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል እንዲሁም የሲሚንቶ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
  2. በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች አግባብነት ካለው መንግስት አካል 2018ዓም የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TN Number ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት ማሟላት አለባቸው::
  3.  ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ፡
    • የሬንጅ Bitumen በርሜል የሚገኘው በአማራ ብሄራዊ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ በድርጅቱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ካምፕ ውስጥ ነው::
    • የሲሚንቶ ከረጢቱ የሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ // ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል የዲ.ኤም. ሪል እስቴት ጊቢ ውስጥ ነው::
  4. ተጫራቾች ሊገዙት ያስቧቸውን እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በዲ.ኤም. ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም በተዘጋጀ CRO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  5.  ተጫራቾች የገዣቸውን ንብረቶች የትራንስፖርት ወጪ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ ጨምሮ በራሳቸው የሚሸፍኑ ይሆናል::
  6. ተጫራቾች ያገለገሉ እቃዎቹን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ CPO ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ መስከረም 12 ቀን 2019 / ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ .ኤም. ሪል እስቴት ህንፃ 10ተኛ ፎቅ ዋና ስራ አሲኪያጅ ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  7. ጨረታው መስከረም 12 ቀን 2019 / ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ .ኤም. ሪል እስቴት ህንፃ 10ተኛ ፎቅ ዋና ስራ አሲኪያጅ ቢሮ ይከፈታል።
  8. አንድ ተጫራች ለሁለቱም ወይም ከሁለት ለአንዱ ንብረት መወዳደር ይችላል::
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ያገለገሉ እቃዎች ባቀረቡት ነጠላ ዋጋ መሰረት በአጠቃላይ ብዛቱ ተባዝቶ ጠቅላላ ዋጋውን በመክፈል አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው በአስር ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል። ይህን ሳያደርጉ ቢቀሩ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡
  11. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም

.

የንብረቱ አይነት

ብዛት በቁጥር

ነጠላ ዋጋ /ከቫት በፊት/

ጠቅላላ ዋጋ/ ከቫት በፊት/

1

የሬንጅ Bitumen/ በርሜል

322

 

 

2

የሲሚንቶ ከረጢት

5,000

 

 

 

ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት በፊት/

 

 

.. (15%)

 

 

ጠቅላለ ዋጋ /ከቫት ጨምር/

 

12. ተጨማሪ መረጃ በስልክ ሊገኝ ይችላል።

ስልክ: 0995028807/ 0974968888


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *