የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል


Addis Zemen (Oct 17, 2026)

ማስተካከያ

የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጨረታዎች በሀገር ውስጥ አወዳድሮ ለመግዛት ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 23 ላይ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ሆኖም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A.K.K.K.PO/NCB 001 /2019 ዓ/ም ተብሎ የወጣ በስህተት ሲሆን በመጀመሪያ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተብሎ እንደነበብ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6ad328820a538af30f000001