Reporter (Nov 01, 2026)
ጨረታ ቁጥር: ኮአ/ንአአ/001/2019
ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ቦታ እና ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል ስለዚህ ዕቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሽያል ሴንተር ጎን ከሚገኘዉ የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.407-8-1 (ከአሴት እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል) በመውሰድ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች አቃቂ ዩኒሳ አደባባይ አካባቢ (ከአንበሳ ቆርቆሮ ፋብሪካ ጎን) ከሚገኘው የባንኩ መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ሕዳር 03 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ የባንኩ ዋና መ/ቤት አድራሻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
|
1 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ዩፒኤሶች (UPS) |
359 |
|
2 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የገንዘብ መቁጠሪያ እና መለያ ማሺኖች |
191 |
|
3 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እስካነሮች እና ፕሪንተሮች |
105 |
|
4 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የፎቶ ኮፒና የፋክስ ማሽኖች |
60 |
|
5 |
ያገለገሉ የኤሌክትሪክ የሂሳብ ማሽኖች |
60 |
|
6 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተሮች |
38 |
|
7 |
ያገለገሉ የዩፒኤስ ባትሪዎች (UPS Battery) |
45 |
|
8 |
ከብረት የተሰሩ ያገለገሉ የገንዘብ ማስቀመጫ ሰጥኖች |
36 |
|
9 |
ያገለገሉ የኔት ዎርክ ሲስኮ ራዉተር፣ ዲ–ሊንክ፣ 3-ኮም |
10 |
|
10 |
ያገለገሉ የመተያቢያ ማሽኖች (Type Writers) |
11 |
|
11 |
የተለያዩ ያገለገሉ እስታበላይዘር (Gato) ፣ የዉኃ ማጣሪያ ፣ እና ቬንትሌተር |
06 |
|
12 |
የተለያዩ ያገለገሉ ዲጂታል የፎቶ ካሜራዎች |
07 |
|
13 |
የተለያየ መጠን ያላቸዉ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች |
120 |
|
14 |
የተለያዩ ያገለገሉ ስብርባሪ ወይም ቁርጥራጭ ብረታ–ብረቶች |
ባለበት |
|
15 |
የተለያዩ ያገለገሉ ተነቃቃይ፤ ስብርባሪ መሰታወቶች ወይም የፋይበር ግላሶች |
ባለበት |
|
16 |
ከባንኩ ቅርንጫፎች የተነቀሉና የተለያዬ መጠን ያለቸዉ ያገለገሉ ካዎንተሮች |
ባለበት |
|
17 |
የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች (used Spare Parts) |
ባለበት |
መደበኛ ስልክ ቁጥር:- 011 557-2037/ 011 462-4919 ተንቀሳቃሽ
ስልክ ቁጥር፡- 09 12-73-64-32
09 13-46-99-87/ 09 11-69-53-48
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.