Addis Zemen (Nov 06, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣
- ሞተርሳይከሎችን ፤
- ጽዳት ዕቃዎችና ጽ/መሣሪያን፣
- የፋብሪካ ውጤቶችን
- ፈርኒቸሮችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፣፣
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈለ ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የግብር መክፈያ መሰያ ቁጥር /TIN/ ያለው፣
- ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ለኤሌክትሮኒክሱ 10,000 ብር ለሞተር ሳይክሎች 10,000 ለጽዳት ዕቃዎችና ጽ/መሣሪዎች 10,000 ብር ሰፋብሪካ ውጤቶች 10,000ብር እና ለፈርኒቸሮች 10,000 ብር ለየብቻው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች ከላይ ከ1-6 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት በበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ.3 ማስገባት ይቻላል፤፤
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 ለእያንዳንዱ ዕቃ ለየብቻ በመከፈል ከበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ያገኛሉ።
- የጨረታ አሸናፊው ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ አስከ በቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ ቤት ንብረት ክፍል አምጥቶ ማስረከብ አለበት።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከማዬት አያግድም፤
- አሸናፊ ድርጅቶች ከአሸነፈበት ቫትን ጨምሮ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዣ ሲያሲዙ የጨረታ ማስከበሪያው ተመላሽ ይደረጋል፤
- ጽ/ቤቱ ግዥውን ለመፈጸም ከጠቅላላ ዕቃግዥ የዕቃው 20% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ይከፈታል::ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፤-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ – የስ.ቁ 0916517844/0982423551 ይደውሉ –
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት