በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች ዕቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች ዕቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 13, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EP/C/FP/NCH/06/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች ዕቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ ሺህ ብር በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/06/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አቅርቦት ግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

ሎት፡-1 ሴራሚክ እና ማርብል (CERAMI & Marble)

160,000 ብር

ኅዳር 18 ቀን 2019

ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

ኅዳር 18 ቀን 2019

ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት

 

 

ሎት፡-2 ሳንተሪ (Sanitary Materials)

140,000 ብር

ሎት፡ 3 አንግል አይረን እና ሚሺ ዋየር (Angle lron Mesha Wire)

180,000 ብር

ሎት፡ 4 የአልሙኒየም አቅርቦትና ሥራ

150,000 ብር

  •  ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 116 73 21 98 መደወል ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *