Addis Zemen (Nov 16, 2026)
ያገለገሉ የአጥር ቆርቆሮዎች የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ የአጥር ቆርቆሮዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ
|
የዕቃው ዓይነት
|
ብዛት
|
የጨረታ መነሻ ነጠላ ዋጋ
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ መ/ ቁጥር
|
ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት
|
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
|
|
1 |
ያገለገሉ የአጥር ቆርቆሮዎች
|
1,400 / በቁጥር/
|
250.00/ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/
|
350,000.00
|
አ/አ/ከ/መ/ባ/ ን/ማ/01/2019
|
30 ቀን
|
ህዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 |
ህዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 |
1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በባለስልጣን መ/ቤቱ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 በመምጣት ብር 100 በመግዛት : በጦር ሃይሎች አጉስታ አካባቢ በሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ ፕ/ጽ/ቤት በመሄድ፣ ንብረንቶቹን መመልከት ይችላሉ።
2. የተጠቀሰውን ንብረት ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚገዙትን ዋጋ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ቀን ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ጀርመን አደባባይ በሚገኘው በባለስልጣን መ/ቤቱ የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ስም አሰርተው ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚያስረዳ ህጋዊ ሰነድ የነዋሪነት መታወቂያ ፓስፖርት ወይም ፋይዳ ምዝገባ ማያያዝ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈያ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ጀርመን አደባባይ በሚገኘው በባለስልጣን መ/ቤቱ የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድር ራሳቸውን የሚያገሉ ወይም ጨረታውን ለማዛባት የሞከሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው ለባለስልጣን መ/ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡
7. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀባቸው በ 7 የስራ ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆኑበትን ጠቅላላ ዋጋ መክፈል ይኖርባቸዋል።
8. ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ
በስልክ ቁጥር 09-15-56-67-91/0911 79 36 45
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን