Addis Zemen (Nov 19, 2026)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግሥት ባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞናችን የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የማይሰራ መኪናዎች ጀኔሬተሮችና ሞተር ሳይክሎች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣
1. ተሽከርካሪዎች /ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የሚገኙበት አድራሻ ባስኬቶ ዞን ላስካ ከተማ ዞን አሰ/ር ጽ/ቤት ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ እና ላስካ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ ይገኛል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸዉን ከማቅረባቸው በፊት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት በአካል በመገኘት ከላይ በኩል በተገለጹት አድራሻ አስቀድመው ማየት እና ሲመለከቱ ከጨረታ ሰነድ ጋር ልዩነት መኖሩን ሲያረጋግጡ ጨረታዉ ከመዘጋቱ ከአምስት የሥራ ቀናት በፊት ለፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ማሳወቅ አለባቸው። ይህን ሳያደርጉ የቀሩ ተጫራቾች ጨረታው ከታሸገ በኋላ ለሚቀርበው አቤቱታ መ/ቤቱ ምንም ምላሽ ለመስጠት አይገደድም።
3. ለተሽከርካሪዎች ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች ጨረታው ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅት መሳተፍ ይችላል።
4. ተጫራቾች የሚገዙትን የተሽከሪካር /ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይከል በሚገዙበት የጨረታ መግዣ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (cpo) በደቡብ ኢ/ያ ክ/መ/ ባስከቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ስም በማቅረብ በጨረታ ለመሳተፍ ይችላሉ። ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድሩ ቢወጡ የጨረታው ማስከበሪያው ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
5. የአሽናፈዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተገለጸበት ጀምሮ አምስት የሥራ ቀን ቦኋላ ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ሲፒኦ(cpo) ተመላሽ ይደረጋል።
6. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን የተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 09 የማይመለስ 1000 አንድ ሽህ ብር ብቻ/ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
7. ማንኛዉም ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ዋጋዉን በግልጽ በአሀዝና በፊድል በመጻፍ በእያንዳንዱ በቀረበው ዋጋ ፊት ለፊት በፊርማ ማረጋገጥ አለበት ያልተፈረመ ሰነድ ዋጋ አይኖረውም።
8. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የእያንዳንዱን ተሽከርካሪ ማሽነሪ ንብረት ዋጋ በአንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፕ (cpo) የተጨመረበት ሁለት በፖስታ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 14/3/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 22/3/2019ዓ.ም ዕለት ከቀኑ 6፡30 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በግልጽ የሚከፈት ይሆናል።
9. ተጫራቾች ዘግይቶ የደረሰ የተጫራች ሰነድ ተቀባይነት የለውም ተጫራቾች በራሳቸዉ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን ሂደቱን አያስተጓጉልም።
10. ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉት ተሽከርካሪና ማሽነሪ ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ በመክፈል ማንሳት አለባቸው፤ በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ያስያዙት (CPO) ለመንግስት ገቢ ሆኖ በድጋሜ ጨረታ ይወጣል።
11. መ/ቤቱ የጨረታ ሰነዱ መስተካከል አለበት ብሎ ሲያምን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማንኛውም ጊዜ የጨረታ ሰነዱን ማስተካከል የሚችል ሲሆን ይህንንም ለሁሉም ተጫራቾች በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ግልጽ ያደርጋል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በክፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 09 16 72 08 27 እና 09 13 98 86 04 ይደውሉ፡ ፐel: 046 240 0237/38/39
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባስኬቶ ዞን ፋይናስ መምሪያ