በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 08, 2026)

በግልፅ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019

በቦሌ /ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ //ቤት 2019 . በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

ሎት ዝርዝር

የብር መጠን

ሎት

ሎት ዝርዝር

የብር መጠን

ሎት 1

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

15,750

ሎት 11

ልዩ ፍላጎት

10000

ሎት 2

የፅዳት እቃዎች

16,000

ሎት 12

ቤተ መጻሕፍት

10,500

ሎት 3

የደንብ ልብስ

10,350

ሎት 13

የሕንፃ ቁሳቁስ

12,100

ሎት 4

የደንብ ልብስ እና የመጋረጃ ስፌት

7500

 

ሎት 14

 

የጥበቃ ቤት ግንባታ፤የቢሮ ፓርቲሽን፤መስታ ግሪል እና የደረጃ መወጣጫ ብረት

22,000

 

ሎት5

ህትመት ስራዎች

2,250

ሎት 15

ሬዲዮ ከአንድ ማዕከል

22,500

ሎት6

 

ህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ ዕቃዎች መግዣ

15,000

ሎት 16

አላቂ / ዕቃዎች

15,750

 

ሎት7

ኤሌክትሮኒክስ እና ICT እቃዎች ፕላን ማሽነሪዎች መግዣ

22,500

 

 

 

ሎት8

የትራንስፖርት አገልግሎት

1,606

 

 

 

ሎት9

የጭነት አገልግሎት

4,500

 

 

 

ሎት10

አላቂ የህክምና እቃዎች

2,250

 

 

 

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / አቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት ) ብር በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 07 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል።
  7. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመምጣት ዋጋውን የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ለዚሁ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዋጋ የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
  10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና የማይቀርብባቸው እቃዎች /ቤቱ ባቀረበው እስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
  11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት /ቤቱ ድረስ ከጠዋቱ 230 እስከ 900 ማቅረብ ይኖርበታል።
  12. /ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እሰከ 20% መቀነስም ሆነ መጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጎን ወደ ነዳጅ ማህበር

ስልክ ቁጥር፡-011-888-06-48

በተጨማሪ 09 06 06 44 71

አየር አምባ 1 ደረጃ //ቤት