ሸገር ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (ኃ.የተ.የግ.ማ) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሸገር ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (ኃ.የተ.የግ.ማ) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Oct 21, 2026)

ሸገር ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር
SHEGER PROFESSIONAL TRADING P.L.C

የተለያዩ የያገለገሉ ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Assorted Used Items for Public Auction

ሸገር ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (ኃ.የተ.የግ.ማ) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ሕጋዊ ተወዳዳሪዎች (ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች) የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል። ተወዳዳሪዎች የዕቃዎቹን አጠቃላይ ሁኔታ በሚገኘው ቦታ በአካል በመገኘት ማየትና መጎብኘት ይችላሉ።

ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፣ የጨረታ ሰነዳችሁን በታሸገ ኤንቨሎፕ ጥቅምት 10 እስከ 20 ቀን 2019 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት ብቻ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ የረር ዓለማየሁ ሕንፃ (ከመገናኛ ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ ላይ) በሚገኘው ቢሯችን በአካል በመገኘት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

S. No.

Item Category

Item List

Unit

Quantity

Initial Prices per unit (Birr)

Remark

01

Electronics

Desktop Computers and

No

30

1,200 (Monitor)

 

(Devices)

Monitors

 

 

8,000 (Computer)

and Home

Refrigerator

No

1

50,000

 

Appliances

Washing Machine

No

2

90,000 (Orbit)

 

 

 

 

 

38,000 (Popular)

 

Ovens

No

3

15,000

 

 

Stove with Oven ( with 4

No

1

31,700

 

 

Stoves)

 

 

 

 

Steam Coffee Maker

No

1

7,000

 

 

Juice Blender

No

2

3,000

 

 

Kettle

No

2

2,000

 

 

Dishes (4 set)

No

2

5,000 per set

 

 

Frying Pan

No

1

2,000

 

 

Soup Pot (5 Set)

No

2

3,000 per set

 

 

Plates

No

20

60 per unit

 

 

LCD Projectors)

No

10

40,000

 

 

Garment care Tools (Steam

No

5

12,000 (Steam

 

 

Irons, garment Steamers, Iron Boards)

 

 

Irons)

12,000 (Iron

Boards)

 

Vacuum Cleaner (Sachi)

No

1

30,000

 

 

 

 

 

 

 

02

Chairs

Managerial Chair

No

5

15,000

 

 

 

Gust Chair

No

25

9,500

 

Sheraton Chairs

No

300

2,500

 

Executive Chairs

No

6

13,200

 

Sheraton Chairs with Arms

No

200

2,200

 

Wood Arm Chairs (Tablet

Arm Chair) for Students

No

300

1,300

 

 

 

 

 

 

03

Office Tables

Conference Table

No

3

35,000

 

Executive Table

No

3

30,000

 

Dining Table (with 4 Chairs)

No

1

45,000

 

Office (Computer) Table

No

25

3,500

 

Student table (White MDF)

No

20

3,500

 

Kids’ Table (Plastic)

No

2

1,800

 

Lounge (Café) Tables

No

5

1,500

 

Circulation Desk

No

2

11,700

 

Library Tables

No

15

6,400

 

 

 

 

 

 

04

Shelves

Executive Shelf

No

4

15,000

 

Step Ladder (Aluminum)

No

1

5,000

 

Office shelve (steel)

 

5

7,500

 

 

 

 

 

 

05

Other Furnitures

Beds (Colors options, 120

meter)

No

3

18,000

 

Wall Kitchen Cabinet

No

1

6,000 per care

 

Doors (MDF)

No

10

18,000

 

Arabian Majilis (Sofa)

No

1

4,000 per care

 

Mattress (120 meter)

No

3

7,500

 

Blanket

No

3

2,900

 

Comfort Blanket

No

2

1,450

 

Dressing Table (Cabinet)

No

1

10,500

 

Jacuzzi (King Size))

No

1

17,400

 

Curtains

No

10

400

 

Carpets

No

2

34,000

 

Kids’ Beds (Plastic)

No

2

3000

 

Kids’ Jacuzzi (Plastic)

No

2

 

 

Baby Walker

No

 

8,700

 

 

 

 

 

 

06

Educational Books (References)

Accounting and Finance

No

915

300 per book

 

Business Management

 

 

300 per book

 

Human Resource Mgmt

 

 

300 ‘’

 

TVET

 

 

300 per book