ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ የክራሸር ሮለሮች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ሽቦዎች፣ ስኮርች ኮምፓወንድ፣ የብረት ፍቅፋቂ፣ የብሮንዝ ፍቅፋቂ፣ ብላደሮች፣ ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር፣ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች እና የተቆረጡ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-01/2018

ሆራይዘን አዲስ ጎማ //የተ/የግ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. የክራሸር ሮለሮች፣
  2. ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣
  3. ልዩ ልዩ ሽቦዎች፣
  4. ስኮርች ኮምፓወንድ፣
  5. የብረት ፍቅፋቂ፣ የብሮንዝ ፍቅፋቂ፣
  6. ብላደሮች፣
  7. ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር፤
  8. ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች፣
  9. የተቆረጡ ጎማዎች

በመሆኑም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በሙሉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2018 . 400 ሰዓት ድረስ በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከኩባንያው የምርት ሽያጭ ቢሮ መግዛት እና እቃዎቹን ማየት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጓቸውን እቃዎች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የእያንዳንዱን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በግልፅ ሞልተው፤ ሙሉ ስማቸውንና አድራሻቸውን ጽፈው ከፈረሙበት በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2018 . 400 ሰዓት ድረስ ከሽያጭ ቢሮ ፊት ለፊት ባለው የጥበቃ በር ቁጥር 2 ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሣጥኑ በዚሁ እለት 405 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ጨረታው መስከረም 24 ቀን 2018 ዓም 420 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  4. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ስልክ ቁጥር፡-011-4-42-15-55/234 ወይም 09-43-88-03-72 መጠየቅ ይቻላል።

ሆራይዘን አዲስ ጎማ //የተ/የግ/