Your cart is currently empty!
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን (ሆሳዕና) የማያገለግሉ የሚወገዱ ንብረቶች በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን (ሆሳዕና) የማያገለግሉ የሚወገዱ ንብረቶች በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል።
| ሎት.ቁ | የዕቃው አይነት | መለኪያ | ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) | የጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን | የጨረታው መክፈቻ ቀን 
 | አስተያየት 
 | 
| ሎት 1 | እስክራፕ ብረታ ብረቶች | በኪሎ ግራም | 2500+ | 30,000.00 
 | ጥቅምት 18 ቀን 2018 
 | ህዳር 5 ቀን 2018 
 | 
 | 
| የተሽከርካሪ ጎማዎች ትልቁ | በቁጥር | 30+- | |||||
| የተሽከርካሪ ጎማዎች ትንሹ | በቁጥር | 100+- 
 | |||||
| ባዶ በርሜሎች | በቁጥር | 80+- | |||||
| የመኪና ባትሪ አሮጌ 60/70A | በቁጥር | 20+- | 
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን
cttx Building and Finishing Materials cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Construction Machinery and Equipment cttx, cttx Disposal Sale cttx, cttx Metal and Metal Working cttx, cttx Other Metals cttx, cttx Other Sales cttx, cttx Sales, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Steel, cttx Steel Raw Materials and Products cttx, Disposals and Foreclosure cttx, Metals and Aluminium cttx