ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የፈሳሽ ጭነት ሲኖ ትራክ 371 እና ሻክማን የፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው በተጨማሪም ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል


2merkato.com(Sep 25, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ያገለገሉ ከባድ ተሸከርካሪዎች እና የነዳጅ ታንከሮች
ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/001/2018

ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የፈሳሽ ጭነት ሲኖ ትራክ 371 እና ሻክማን የፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው በተጨማሪም ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢዝነስ ግሩፑ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ጨረታው መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ መሰብሰቢያ አዳራሽ በጨረታ ኮሚቴው ፊት ይከፈታል፡፡

ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114670551/0973017020

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *