በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪና ግብርና ምርቶች ንግድ ዘርፍ ዋና መስሪያ ቤት ቄራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪና ግብርና ምርቶች ንግድ ዘርፍ ዋና /ቤት ቄራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

1. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከዘርፉ ዋና /ቤት /አዲስ አበባ/ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 230- 630 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 730 – 1100 መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይገባቸዋል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በውድድሩ የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) Ethiopian Trading Businesses Corporation Consumer Products Trade Business Unit (ETBC- 1APTU) ስም አስርቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመግዣ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ መሆን ይገባዋል፤ ከዚህ ሰነድ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ ብቻ ዋጋ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

5. ተጫራቾች ለሁሉም ዕቃዎች ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በከፊልም ሆነ በተናጠል ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፤ አሸናፊው የሚለየው ለሁሉም ዕቃዎች በቀረበ አጠቃላይ የዋጋ ድምር መሰረት ነው።

6. ተጫራቾች በጨረታ የሚሸጡ ያገለገሉ ንብረቶችን በዘርፉ ዋና /ቤት በአካል በመምጣት መመልከት ይችላሉ።

7. ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀለት በኋላ ሙሉ ክፍያ በመፈፀም ዕቃዎቹን 7 ቀናት ውስጥ ማንሳት አለባቸው፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ንብረቱን ካላነሳ 10ኛው ቀን በኋላ ላላነሳበት ለእያንዳንዱ ቀን በየቀኑ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ቅጣት የሚከፍል ይሆናል።

8. ዕቃዎቹን ለማንሳት የጉልበት ሰራተኞች፣ የማሽን እና የጭነት ተሽከርካሪ ክፍያዎች ካሉ በጨረታ አሸናፊው የሚሸፈን ይሆናል።

9. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቅጽ 002

የመግዣ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ

.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

 

የመግዣ ዋጋ

ከተ.. በፊት (Before VAT)

ከተ.. በኋላ (After VAT)

1

ያገለገለ የእንጨት ሸልፍ ትልቁ

10

 

 

2

የእንጨት ሸልፍ ትንሹ

14

 

 

3

ሙሉ ቆርቆሮ

250

 

 

4

ግማሽ ቆርቆሮ

200

 

 

5

የብረት ሸልፍ

12

 

 

6

ላሜራ

7

 

 

7

የብረት ካዝና

7

 

 

8

የተለያየ መጠን ያላቸው ጎረንዳዮ

100

 

 

9

የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር የብረት

1

 

 

10

የብረት በሮች

19

 

 

11

ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች

41

 

 

12

ያገለገሉ ልዩ ልዩ ቢሮ መገልገያ ወንበሮች

250

 

 

13

ያገለለሉ የእንጨት ወንበር

24

 

 

14

የተለያዩ ያገለገሉ ጠረጴዛዎች

55

 

 

15

የተበላሸ ዲጅታል ሚዛን

3

 

 

16

የካፍቴሪያ ባንኮኒ

3

 

 

17

ያገለገለ የፍራፍሬ ማስቀመጫ የፕላስቲክ ሳጥን /ካሳ/

3000

 

 

18

ያገለገለ ኤጋ ቆርቆሮ

44

 

 

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪና ግብርና ምርቶች ንግድ ዘርፍ