አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


2merkato.com (Apr 08, 2026)

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 44/2018

አሰር ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ዕቃውን መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን 30/7/2017 . ጀምሮ የማይመለስ ቫትን ጨምሮ ብር 115.00 / አንድ መቶ አስራ አምስት/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

በጨረታው ለመወዳደር መሟላት የሚገባቸው ማስረጃዎች

1. ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረቱት ለእያንዳንዱ ዕቃ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር መሆኑን በግልፅ በኤንቨሎኘ አሽጉ ማቅረብ ይኖርበታ።

2. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም የተጨማሪ እሴት ታክስ NAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

3. ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት ሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና /ቤት አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ዋጋ 5% በአሰር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ስም በተዘጋጀ CPO በተናጠል በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሚያዝያ 8/2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ ሃሙስ ሚያዝያ 8/2018 . ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻ ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

6. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት አካባቢን በማይበክል እና በሰዎችም ላይ የጤና እክል በማያስከትል ሁኔታ ጥቅም ላይ ለማዋል ዋስትን በጽሁፍ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

7. አሸናፊ ድርጅት/ግለሰብ ላሸነፉት ንብረት 5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመክፈል 15 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርት ጭነው ዕቃውን ማንሳት የሚጠበቀባቸው ሲሆን ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።

8. የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት ቅድመ ሁኔታ ጽፎ ማቅረብ ከውድድር እንዲሰረዝ ያደርጋል።

9. ኩባንያው የተሻለ መንገድ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች የሚሸጡት ባሉበት ቦታና ሁኔታ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ፡ 011 639-2064 መደወል ይችላሉ የዋና መ/ቤት አድራሻ ከቀድሞ

ኢምፔሪያል ሆቴል አጠገብ ከሚገኘው ዲኤች ገዳ ጀርባ

ለጨረታ የቀረቡ የንብረት ዝርዝር

የእቃው አይነት

መለኪያ

መጠን

ነጠላ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

የሚገኝበት ቦታ

ባዶ የሬንጅ በርሜል

በቁጥር

4,000

 

 

 

 

እንጦጦ መ/ስ ፕሮጅክት 2,000 አስፋልት ፕላንት 2,000

ባዶ የዘይት በርሜል

በቁጥር

24

 

 

 

 

ቃሊቲ  ማእከላዊ ጋራዥ

ባዶ የግሪስ በርሜል

በርሜል

10

 

 

 

 

 

የተመለሰ ዘይት ከነበርሜሉ

በርሜል

7

 

 

 

 

ቃሊቲ  ማእከላዊ ጋራዥ

 

የተቃጠለ ዘይት ከነበርሜሉ

በቁጥር

7

 

 

 

 

ቃሊቲ  ማእከላዊ ጋራዥ

የተለያየ ዓይነት ያገለገለ የመኪና ባትሪ / 70 አምፔር ብዛት 4 ፣150 አምፔር ብዛት12 /

በቁጥር

16

 

 

 

 

ቃሊቲ  ማእከላዊ ጋራዥ 

 የተለያየ ዓይነት ያገለገለ የመኪና ጎማ 315*22.5 ብዛት-1፣ 12*20 ብዛት-6፣ 12*22.5 ብዛት-1፣ 12*24 ብዛት-1 ፣ 14*24 ብዛት – 1

በቁጥር

10

 

 

 

 

ቃሊቲ  ማእከላዊ ጋራዥ

 ኤር ክሊነር

በቁጥር

19

 

 

 

 

ቃሊቲ  ማእከላዊ ጋራዥ  

ፊልትሮ ያገለገለ

በቁጥር

260

 

 

 

 

ቃሊቲ  ማእከላዊ ጋራዥ  

የሲሚንቶ ወረቀት

በቁጥር

5,000

 

 

 

 

ክሬሸር ቁጥር -1 እና 2

ድምር

 

 

 

 

 

ቫት 15%

 

 

 

 

 

ጠቅላላ ድምር