Reporter (Apr 08, 2026)
የቀን ማስተካከያ
እሁድ፣ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር እና አዲስ ዘመን ጋዜጣዎች ባወጣነዉ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ፣ ሞተር ሳይክሎችና የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ (AFDAO-30/2026) ላይ የጨረታዉ መዝጊያ ቀኖች በስህተት መጋቢት 13 እና 14፣ 2018 ዓ.ም ተብሎ የተጠቀሰዉ ሚያዚያ 13 እና 14፣ 2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።
አክሽን ፎር ዴቨሎፕመንት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69d36f6a0a538a2993000001