Reporter (Jun 28, 2026)
አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ ዕቃዎች ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አባ/ዌሐ/17/2018
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዓይነት ከዚህ በታች ቀርበዋል
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዕቃ የጨረታ መነሻ ዋጋ (ከተ.ጨ.እ. ታክስ በፊት) |
|
1 |
የተለያዩ መጠን ያላቸው አልሙኒየም |
በጥቅል |
|
በጨረታ |
|
2 |
ሰርቨር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
3 |
የወረፋ መጠበቂያ ማሽን |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
4 |
ትልቁ ዩፒኤስ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
5 |
ትንሹ ዩፒኤስ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
6 |
ዶላር መፈተሻ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
7 |
የብር መቁጠርያ ማሽን ትልቁ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
8 |
የብር መቁጠሪያ ማሽን ትንሹ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
9 |
ፕሪንተር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
10 |
ፎቶ ኮፒ ማሽን |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
11 |
ፋክስ ማሽን |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
12 |
አስካነር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
13 |
ሲስተም ዩኒት |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
14 |
ሞኒተር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
15 |
የኮምፒዩተር ኪቦርድ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
16 |
የተለያዩ ወንበሮች |
በጥቅል |
በጥቅል |
በጨረታ |
|
17 |
የእንጨት ፋይሊንግ ካቢኔት |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
18 |
የእንጨት ጠረጴዛ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
19 |
የጠረጴዛ ድሮወር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
20 |
የኮምፒውተር ማስቀመጫ ጠረጴዛ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
21 |
የአልሙኒየም በር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
22 |
ሎቢ ጠረጴዛ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
23 |
የኮት መስቀያ |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
24 |
የብረት በር |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
25 |
ብረታ ብረቶች |
በጥቅል |
በጥቅል |
በጨረታ |
|
26 |
የብረት ፋይሊንግ ካቢኔት |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
27 |
የኤቲኤም ሼድ |
በጥቅል |
በጥቅል |
በጨረታ |
|
28 |
የእንጨት ቁምሳጥን |
በቁጥር |
|
በጨረታ |
|
29 |
ላይት ቦክስ ትልቁ |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
|
30 |
ላይት ቦክስ ትንሹ |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
|
31 |
የመኪና ባትሪ |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
|
32 |
ያገለገሉ ጎማዎች |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
|
33 |
ዩፒኤስ ኢንቨርተር |
በቁጥር |
|
ጨረታ |
ስለሆነም ተጫራቾች ለመጫረት ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ሊገነዘቡ ይገባል–
1. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸውን ከማቅረባቸው በፊት ከላይ በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባንኩ በሚያዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም መሠረት ለገጣፎ እና ቃሊቲ በሚገኙት የባንኩ መጋዘኞች ከሐምሌ 6-10 ቀን 2018 ዕቃዎቹን መመለክት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ::
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ብር 30,000/ሰላሳ ሺ ብር/ በC.P.O ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው::
3. ተጫራቾች ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በPL1502100010001 የባንኩ ሂሳብ ቁጥር ከማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በማስገባት ደረሰኙን ለገጣፎ በሚገኘው መጋዘን ወይም ለገሀር በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል:: ዕቃዎቹን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ ካሰፈሩ በኃላ የጨረታ ማስከበርያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ሀምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
4. አሸናፊው ተጫራች 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ ባቀረቡት ዋጋ ላይ በተጨማሪነት ይከፍላል::
5. ተጫራች ያሸነፈባቸውን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በሙሉ ወይም በጠቅላላ ባለበት ሁኔታ መረከብ አለበት::ይህም ማለት በጨረታው ያሸነፈበት የአንዱ አይነት ዕቃ ዋጋ በዕቃው ቁጥር ብዛት ተባዝቶ ጠቅላላ ዋጋውን በመካፈል ዕቃውን የማንሳት ግዴታ አለበት::
6. ጨረታው ሀምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሜክሲኮ ከተግባረ ዕድ ፊት ለፊት ወይም ከዋናው የፌዴራክ ፖሊስ ጽ/ቤት ጀርባ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 700 018 ወይም 0911-421 569 ፣ 0913-134 561 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ::
አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ