Addis Zemen (Jun 28, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 005/2018
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሲጠቀምበት የነበረውን የባቡር ሃዲድ ሰብስቦ አንዳከማቸ ይታወቃል :: ስለሆነም በአሞራቤት ቀበሌ መልካጅሎ እና ሃሩ አርባ ጎጥ ተከማችቶ ያለውን የሃዲድ ብረት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘመኑ የታደሠ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ነበር እና የቫት ሰርተፍኬት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የብቃት ማረጋገጫ ማሟላት የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በ1000/አንድ ሺህ ብር/ ብቻ መገዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ ከጠዋቱ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የበለጠ ማስረጃ ከፈስጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0293/022 223 0017 በመደወል ይጠይቁ::
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት