የዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች የሚገኙ ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች የሚገኙ ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Aug 09, 2026)

ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ሽያጭ ጨረታ

የማስታወቂያ ቁጥር፡ ዓባይ 02-2026-27

የዓባይ ባንክ . በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች የሚገኙ ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም፡

1.ተጫራቾች የጨረት ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በዓባይ ባንክ ዓብይ ቅርንጫፍ በመክፈልና ደረሰኙን በመያዝ ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ 8 ፎቅ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 18 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በስራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200- 600 ከስዓት በኋላ 700-1100 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ማግኘት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የሚጫረቱትን የካውንተር እና ኬጅ የሚገዙበትን የአንድ ሜትር ሊንየር (እርዝመት) ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤቨሎፕ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋና /ቤት ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ዝቋላ ኮምፕሌክስ 8 ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታው ነሐሴ 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 900 ሰዓት በተጫራቾች ወይም ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስያዥያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5.ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-11 557 1529 / +251-11 554 9741 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

ዓባይየታላቅነት ምንጭ!!”


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *