(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Oct 21, 2026)

ያገለገሉ ማሽኖች የጨረታ ማስታወቂያ

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

በጨረታ የሚሸጡ  የማሽን  ዝርዝር

እስቶር  1

ተ.ቁ

የማሽኑ  አይነት

ብዛት

1

Surface planner   ( የውስጥ መላጊያ )

01

2

Combination circular saw (መቁረጫ ፣መሰጠቂያ፣መላግያ ማሽን )

01

3

Boring  m/c   ( መብሻ )

01

4

Quilting machine ( የፍራሽ ጨርቅ  መስፊያ  )

01

5

Cross cutter  ( መቁረጫ  ማሽን )

01

6

Brandit machine (  መለጠፊያ   ማሽን )

01

7

Dram sander ( ማለስለሻ  ማሽን )

01

8

Vinner sewing  machine  ( የቨነር መስፊያ  ማሽን  )

02

 

9

Belt sander  ( ማለስለሻ  ማሽን )

03

Belt sander  ( ማለስለሻ  ማሽን )

01

10

Glue sprider ( የኮላ መቀቢያ  ማሽን )

01

11

Surface planner (  የውስጥ  መላግያ  ማሽን  )

01

12

Mattress handle connector  ( የፍራሽ እጀታ ማያያዝ)

01

13

Thickness planner  ( jointer )  ( የላይ መላጊያ )

02

14

Band saw  ( ቅርፃ  ቅርፀ  ማውጫ  ማሽን )

01

 

15

Spring  coiler machine  ( የእስፐሪንግ  ማሽን ሽቦ መጠቅለያ )

01

Spring  coiler machine  ( የእስፐሪንግ ማሽን  ሽቦ መጠቅለያ )

01

16

Sewing  m/c  ( የልብስ  ስፌት ማሽን  )

01

17

Hanycom  cutter  ( የሐኒካም  መቁረጫ  ማሽን  )

01

18

Manual  spring assembling  m/c

03

19

Edge sewing m/c  ( የጠርዝ  መስፊያ )

01

20

Compressor cylinder

01

21

Heater     (  ማሞቅያ  )

01

22

የስፌት ማሽን

01

 እስቶር  2

ተ.ቁ

የማሽኑ     አይነት

ብዛት

22

GA- 30 compressor   (ኮምፐረሰር  ማሽን  )

02

23

Boring  machine     ( መብሻ  ማሽን  )

01

24

hinge  Boring  machine

02

25

Veneer sewing  machine  ( የቨነር መስፊያ ማሽን  )

01

26

Metal cutter  machine  ( የብርት  መቁረጫ ማሽን )

01

27

Band saw  welding machine  ( ሰገናስተሮ ምላጭ መበየጃ )

01

28

Band saw  brinding  machine (ሰገናስተሮ  ምላጭ መሳያ )

01

29

Dust  sucker ( የአብዋራ   መሰብሰቢያ )

01

30

Glue spider table ( የኮላ መቀቢያ  ማሽን )

01

31

Radial  arm saw ( መቁርጫ  ማሽን )

01

32

Gule mixer  ( ኮላ  ማዋሐጃ  )

01

33

Veneer  cutting machine ( የቨነር መቁረጫ ማሽን )

01

34

Circular  saw                     ( መቁረጫ  ማሽን  )

01

35

Belt sander          (  የእንጨት  ማለስለሻ  ማሽን  )

01

36

Gule spider              ( የኮላ መቀቢያ   )

01

37

Weing  machine  ( የተለያየ  የጌጥ ማውጫ ማሽን )

01

38

Sewing  machine          ( የልብስ  ስፌት ማሽን  )

05

39

Sewing  overloack machine( የልብስ ስፌት ማሽን )

01

40

ስፖንጅ  መጭመቂያ

01

41

Radial  arm saw       ( መቁረጫ  መሻን )

01

42

ፓርኬ  ማለስለሻ

02

በጨረታው መሳተፍ የምትፈለጉ አመልካቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት አለምገና በእንይ ሪልስቴትና በየስ ውሃ ፋብሪካ  መካከል በሚገኘው  ኮብል ስቶን መንገድ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፋብሪካችን በአካል እየቀረባችሁ ማሽኖቹን መመልከትና የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። /09 13-05-04-85/

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ስሪ ኤፍ