Reporter (Nov 01, 2026)
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2019
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ሎት-1- የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ
- ሎት-2- የተለያዩ ቁርጥራጭ እንጨቶች፤ ቁርጥራጭ MDF ቁርጥራጭ የታሸጉ እንጨቶች ሽያጭ
- ሎት-3- የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች ቸርኬ፤ ካላማደሪ፤ ፍላፕ እና ድረም ሽያጭ
ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለስብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከማክሰኞ ከጥቅምት 25/2019ዓ.ም ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ማክሰኞ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም በ4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈትመሆኑን እናሳውቃለን
ማሳሳቢያ፡– ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
- ማስታወሻ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።